Canale
✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
Aggiornato: 2026-08-26
ውደቅ እስቲ ላንዴ እንደ ጥልያን ጦር፣ ገላህ ይሸለታል በጦር በጎራዴ። ፡ አንተ ባለ ክብር ! ላንዴ እስቲ አቀርቅር መታሸት ያወዛው … ጀርባህ ይነረታል ፣ በዱላ ና በትር። : ተገልጠህ ብታየው ትከ’ሻህ ተከፍቶ አናትህ አይተርፍም በኮናኝ ተሞልቶ። . ፅጌረዳ የሰጠህ በዘመንህ ወራት እ…
ተኳረፍኩኝ ካገሬ ጋር ተሳቅቄ ሆኜ ከዳር ጀርባየን አላምነውም ጠላቴንም አላውቀውም ማውቀውንም አላውቀውም ባውቀውም አልንቀውም መተንፈሻ አጣ አገሩ ኩፍ በዛ በየዳሩ ሰቀቀን በርዞታል አይጥምም አየሩ ዘር በዛ ባገሩ አዲስ ጠፋች በአበባ ሚሰቴ አሏት ባለቤቴን ቀለበቴን አይቶ አገባ አገሯ ዳ…
°. ልቤን አታናጋው እንደቆየ ተስፋ፣ ሳልፈልግህ መጥተህ ስወድህ አትጥፋ። By መክሊት @getem @getem @paappii
በቃኝ ----------------------- እሳት ሆኘ ስነድ፥ አንች ቆፈን ወርሶሽ ሎሚ ብወረውር፥ እንቧይ ሆኖ ደርሶሽ ዝምድና ሳያንሰን፥ እየቆየሽ ባዳ መላመድ ሳይጎድለን፥ እያደርሽ እንግዳ፤ እንግዲህ ደህና ሁኝ! ምኞቴም በረደ፥ ቁጣየም አለፈ ከእድሉ ጋር ታግሎ፥ ማነው-ያሸነፈ። By…
//<ውሸታም> መባል..አሁን ስድብ ነው?// @mypoems396 @getem @getem @getem
ጊዜው በረረ አይድል የሮቤል አልበምን በቅጡ ሳንሰማ ያን ሌት ያደርነውን ሰፈር ሳንታማ አመቱ ሄደ አድል ክንፍ አበጀ አይድል ዝም ብሎ ይበራል አሞራ የሌለው የዚህ ትውልድ እድል ነይ እንሂድን ዜማ ሌሊት ስንሳሳም በቅጡ ሳንሰማ.. ፍፁም ሳንረጋ ጊዜው ሄደ አይድል ሄደን ተመለስን ሳንመለ…
የተፈጥሮ ልዕልት ልብን ካስደሰተች ቆንጆ ሴት በሳቋ ሀሴት ትርቃለች ቀጥ ሲል ማፍቀሯ የጨከነች ለት መሸሽ ስታበዛ ሀዘን ይመለሳል ስትቀር ቀዝቅዛ ፀሃይቱም ብትሆን የጠዋቷ ብስራት የንጋቷ ኮከብ የአስራ ሁለት ሰዓት ዓለምን ብትከብ ፀዳሏን አርብባ ከቀን መብራት ጋር እሷም ተደርባ እንደለ…
በር እና ስንቀር -------------------------------- የፍላጎት ቤቱ፤ የምኞት ማደሪያው እያደር ሲለጠጥ' ግድግዳና ጣሪያው ኗሪው ገላው ሰፋ፤ ጎጆውም ገዘፈ ለበር የታሰበው፤ ሽንቁር ኾኖ ዐረፈ። By bewuketu siyum @getem @getem @paappii
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.