Canale
✨Philosophy For Higher Consciousness✨
Aggiornato: 2026-08-25
መማር ከማሰብ ጋር እኩል አይደለም .... የኢትዮጵያ “ምሁራን” ፈተና አንዳንድ ጊዜ የአንድን ሕዝብ የአስተሳሰብ ደረጃ ለመለካት የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ማየት ብቻ ይበቃል። ዓለም በArtificial Intelligence፣ በኳንተም ኮምፒውቲንግ፣ በሮቦቲክስ፣ በጂን ቴክኖሎጂ፣ በንጹሕ ኃ…
"ፍርሀትን ራሱን ማርበድበድ" ያዕቆብ ብርሀኑ ይህችን ዓለም አንቀጥቅጦ የሚገዛት ፍቅር፣ ገንዘብ፣ ሞት፣ ስልጣን ወይስ ፍርሃት? መልሱ ሙዝ የመላጥ ያህል ቀላል ነው፡፡ ይህችን ዓለም በበላይነት የሚያስተዳድራት ፍርሃት ነው፡፡ ከስልጣን መውረድን መፍራት፣ ውርደትን መፍራት፣ እጦትን መፍራ…
አገራዊ ሰርግ ተዘጋጅቷል። ሞት የሚወለድበት ድግስ ተደግሷል። ድንቁርናና መንበር ተጋብተው ሞትን ወለዱ። አሁንም አላዋቂነትና ስልጣን ተጋብተው በላይ በላዩ ሞትን ይወልዳሉ። ዛሬም ብሔራዊ ድግስ አለ፥ መንበርና ድንቁርና ዳግመኛ ይጣመራሉ። ከሰርጉ በኋላ ሞት ይወለዳል። "እናት አባት ሲሞ…
ጥቂት ነጥቦች ስለ አልኬሚ የረቂቁ አልኬሚ ፍልስፍና መስራች ስሙ ሐርሜስ ትሪስሜጊስተስ (Hermes Trismegistus) ይባላል፡፡ እግዚአብሔራዊ አረዳዳችን ላይ ከቀኖና የተሻገረ ረቂቅ አምልኮአዊ ፍልስፍና ካረቀቁ ሰዎች ቀዳሚው እሱ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ግብጻዊ ቢሆንም ግሪካዊያን የሚ…
Post multimediale
"የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ጋር መቃቃር የጀመረው ራሱን ከተፈጥሮ ሁሉ የበላይ አድርጎ መመልከት ሲጀመር ነው።ለዚህም መነሻ ምክንያት የክርስትና አስተምህሮ ነው።" ብሩህ አለምነህ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ሰፊ ዘመናትን የያዙት የባርያ ንግድ፣ ቅኝ ግዛት፣ የተለያዩ ዓይነት ባርነቶችና የሴቶች ጭ…
ድንቅ ሀሳቦችና አባባሎች 1.የሰው ዘር ጠቅላላ ፍለጎት ማቆሚያ የሌለው እና ፋታ የማይሰጥ የስልጣን ወይም የክብር ጥማት ነው።መደምደሚያውም ሞት ብቻ ነው።" ቶማስ ሆብስ 2."ሰው ነፃ ሆኖ ቢወለድም በሄደበት ቦታ ሁሉ በሰንሰለት ተጠፍንጓል።አንዳንዱ ራሱን የሌሎች አለቃ አድርጎ ያስባል።…
«የዓለም ታሪክ ነፃነትን ለማወቅ ከሚደረግ ሒደት ውጭ ምንም አይደለም።» ፍሬድሪክ ሄግል ታላቁ ጀርመናዊ ፈላስፋ ፍሬድሪክ ሔግል "philosophy of history" በተሰኘው መፅሀፍ ላይ የዓለም ታሪክ አጋጣሚ ያከታተላቸው ኹነቶች ትርዒት ሳይሆን በተቃራኒው ምክንያታዊ እና የታሰበበት …
Come gli inserzionisti raggiungono il pubblico belga su Telegram: divieti pubblicitari e loot box trattate come gioco d'azzardo spingono gli operatori nella corsia offshore, mentre i creativi si dividono tra olandese, francese e tedesco.
Come gli inserzionisti raggiungono il pubblico irlandese su Telegram: un unico set creativo in inglese condiviso con Regno Unito e Stati Uniti, ma regole UE (MiCA, ESMA), il nuovo regolatore GRAI sul gioco e gli agganci locali su ippica e GAA.
Perché l'archivio Telegram statunitense è dominato da operatori offshore e crypto-native mentre DraftKings e Coinbase comprano altrove: vincoli SEC e CFTC, mappa stato per stato delle scommesse, rail di pagamento in crypto.
Come Backpack — il wallet xNFT-nativo del team ex-FTX — utilizza messaggi sponsorizzati Telegram per acquisire utenti sofisticati di Solana DeFi nel 2026.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.