Canale
💫 እንኳን ወደ መርከዛችን በደህና መጣችሁ 🌿 📚 በማዕከላችን ውስጥ የምታገኙት፦ 1️⃣ በተለያዩ መሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች 📎 ዱሩሶቹን ለማግኘት ከዚህ ይጫኑ: 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/71024 💬 ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለዎት: 📩 @mmuhhammedd
Aggiornato: 2026-08-07
ደስ የሚል ጥቆማ‼ ============= (አላህ ከዚህ ሁሉ ስጋት ጠብቆ ሰላሙን ያስፍንልን!) || ✍️ የጦርነት ዝግጅቱ እየተጧጧፈ እንደሆነ የሚገልፁ ዘገባዎችን እያየን ነው። ብዙዎቹን ፈተናዎች ማስቀረት ባይቻልም ለሁሉም ሁኔታ እራስን ማዘጋጀት አይከፋም። በተለይም ጦርነቱ ሊደርስባቸ…
ታላቅ የምስራች ለእውቀት ፈላጊዎች ! ሱና ዩኒቨርሲቲ የዒልም ቅብብሎሽ እንዳይነጥፍ እና የዑለማእ ቁጥር እንዳይሳሳ በማሰብ “ማን ይተካቸው?” በሚል መሪ ቃል ብቁ ዑለሞችን እና ንቁ ዱዓቶችን ለማፍራት አልሞ የጀመረው ጉዞ አሁንም እንደቀጠለ ነው። እነሆ ዘንድሮም ለ2019 የትምህርት ዘ…
Post multimediale
🌓የአለም አቀፍ ቃሪኦች ድምፅ ስብስብ 🌓international Quran recciters world 🌓القران الكريم صوت في المجتمع العلم ☪☪☪☪☪️ 194.Ibrahim Al Zaim 195.Taha Muhammad 196.Hamzah Al Faar 197.Muhammad Gha…
🌓የአለም አቀፍ ቃሪኦች ድምፅ ስብስብ 🌓international Quran recciters world 🌓القران الكريم صوت في المجتمع العلم ☪☪☪☪☪️ 96.Murad Ali 97.Sayyid Sadaqat Ali 98.Mustafa Lahuni 99.Salah Yasen 100.A…
👍ከ240 በላይ ቃሪኦችን ቢያንስ ለ100 ሰው ሼር በማድረግ መቸም የማይቋረጥ አጅር ያግኙ:: 👌 🌓የአለም አቀፍ ቃሪኦች ድምፅ ስብስብ 🌓international Quran recciters world 🌓القران الكريم صوت في المجتمع العلم ☪☪☪☪☪️ 1.Abdul Ra…
ቅቤ "ለምን ጣፈጥሽ ቢሏት "እረግቼ" አለች እንዴት መጣሽ?'ሲሏት ተገፍቼ'።ብላ መለሰች ይባላል ምን ልል ፈልጌ ነው ፡-አንዳንድ መገፋቶችን አትጥሏቸዉ ምክንያቱም ኸይር አላቸዉ!!
ይገርመኛል ... የኔ ነገር አብዝቶ ይገርመኛል የትም ዞሬ ዞሬ ፤ የትም ጠፍቼ ቆይቼ መጥቼ አላህ ሆይ ማረኝ ስለው አለማፈሬ ይገርመኛል። ኢላሂ ...የቱን ያህል ባጠፋም ከ አንተ ርቄ ላለመራቅ እየታገልኩ ነውና እገዘኝ!…አህህ አንተ ጌታዬ እኔ ባርያህ በመሆኔ እንዴት ዕድለኛ ነኝ!! ረ…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-06-22 · primo controllo annunci in coda