Canale
✟ የኦርቶዶክሳውያን መንፈሳዊ የምስጋና ቤት ✟ ቤተ ክርስቲያንን አንተውም ከቶ የሰጠንን አምላክ በደሙ መስርቶ የሰጠንን ጌታ በመስቀሉ ሞቶ የአምላካችንን ቤት አንተውም ከቶ ለማስታወቂያ ሥራ➠ @naolviva 💿 የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች 💿 ✍ / ትምህርቶችን ለማግኘት ✍ 👇👇👇 https://t.me/maedot_ze_orthodox
Aggiornato: 2026-09-03
ጽርሐ ጽዮንን ይቀላቀሉ መንፈሳዊ ትምህርት ይማሩ ጥያቄዎትን ይጠይቁ ለመማር ፦🔗 https://t.me/Terha_Tsion Youtube፦ https://youtu.be/P55c_ejgNVM?si=DeAdn1PGf0w2yozV
በጽርሐ ጽዮን የሚሰጡ ትምህርቶች📖📖 1. የቅዱስ ዳዊት መዝሙር ትርጓሜ በማብራሪያ 📖 2. የቅዱስ ጳውሎስ አስራ አራቱ መልእክታት ማብራሪያ 😇 3. የእያንዳንዱ ክብረ በዓላት ዚቅ፤እስመ ለዓለም ትርጓሜ ከነማብራሪያ📖 4. የዕለተ ሰንበት መዝሙር እና የዕለተ ሰንበት ወንጌል ማብራ…
⛪️ ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል 🔐ከስር ክፈት የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇 ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት…
✞ እጨጌ ዮሐንስ ✞ እጨጌ ዮሐንስ እጨጌ ዮሐንስ ደጅህ በረከት አለው ፈውስ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► አዝኖ የመጣ አዝኖ አይሄድም በሽታ ደጅህ አይሰለጥንም ልዩ ኪዳንህ ትውልድ ይጠራል ያጣውን ሰላም ቤትህ አግኝቷል አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► በእጅህ ይዘሃል ፀሐይ ጨረቃ የተሰጠህ ክብር መች በዚ…
✞ ገብርኤል ና ከሰማይ ✞ ገብርኤል ና ከሰማይ ከሰማይ ና ከሰማይ እረዳታችን ከኛ አትለይ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ና ገብርኤል - - - - - ኃያሉ መልአክ ና ገብርኤል - - - - - ድረስልን ና ገብርኤል - - - - - የጠላትን ቀስት ና ገብርኤል - - - - - ስበርልን ና ገብርኤ…
✞ እመብርሀን መመኪያችን ✞ እመብርሃን መመኪያችን እመብርሃን መመኪያችን የአዳም ተስፋው አለኝታችን እመብርሃን መመኪያችን አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እመብርሀን- - - የአባቶቻችን እመብርሀን- - - ቃና ለዛቸው እመብርሀን- - - በችግር ጊዜ እመብርሃን- - - መንገድ መሪያቸው እመብርሀን…
✞ ማርያም የልቤ ነሽ ✞ ማርያም የልቤ ነሽ አዛኝቱ የቅርቤ ነሽ 'ዘምራለሁ ለክብርሽ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የማዋይሽ ውስጤን ጓዳ ጎድጓዳዬን ድንግል አደራሽን አሳስቢ ጉዳዬን እንዳዘንኩኝ አልኑር አንገቴ አቀርቅሮ እንዳልቀር ደግፊኝ ቅስሜ ተሰባብሮ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ለንግግሬ ማር ጣ…
✞ በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ✞ በተራራማው በኤፍሬም ሀገር ታምር ተሰማ ኤልሳቤጥ ሰፈር መካኗ እናት ነብይ ወለደች ስትዘምር ሰማን እልል እያለች[፪] አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► የመካንነቷ ስድብ ቀርቶላታል ጌታ በማህፀን ዮሐንስን ፈጥሯል የደስታዋ ሚስጥር የእጁ ሥራ ነው ዘመረች በሐሴት ሁሉ…
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.