Canale
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} UNOFFICIAL ለአስተያየት👇👇 @hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis
Aggiornato: 2026-09-06
ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሂ ራጂዑን የወንድሜ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ወላጅ እናት ወደ አኼራ ሄደዋል:: የእናታችን ስርዓተ ቀብርም ነገ ቅዳሜ ከዝሁር ሰላት ቡኃላ ሰናተል ጀናዛ ተሰግዶባቸው በኮልፌ የሙስሊሞች መካነ መቃብር የሚፈፀም ይሆናል አላህ ይዘንላቸው፣ ማረፊያቸውንም በጀነተል ፊርዶ…
የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን! @yasin_nuru @yasin_nuru
#ሱብሃን_አላህ #በግብፅ እጅግ ያልተለመደ የሕክምና ክስተት! 😢💔 አንዲት ግብፃዊት ሴት የመውለጃ ቀኗ ከመድረሱ 10 ቀናት ቀደም ብሎ በልብ ችግር ምክንያት ትሞለች። ነገር ግን አስደንጋጩ ነገር መንታ ልጆቿ በማህፀኗ ውስጥ በሕይወት ነበሩ። በሚገርም ሁኔታ እናታቸው ከሞተች ከ15 ደ…
የባል እና ሚስት የሀላል ፍቅር ጨዋታ በግጥም 🌹ባል :― አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ 🌹ሚስት― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ና…
የነቢዩ ﷺ ፍቅር 💔🥺 አንድ ወጣት በመስጂደ ነበዊ አጠገብ በፖሊሶች ተያዘ። ምንም ሳይናገሩ እጆቹን ወደ ኋላ በካቴና አሰሩት ወጣቱ እያለቀሰ፦ «ምን አድርጌ ነው? ሌባ አይደለሁም፣ ወንጀለኛም አይደለሁም… ለምን ትወስዱኛላችሁ?» አለ። አንድ አዛውንትም ሁኔታውን በርቀት ይከታተሉ ነበ…
እናቴም፣ አባቴም ነፍሴም ቤዛ ይሁንልዎ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ اللَّهُمَّ صل عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን! @yasin_nuru @yasin_nuru
💐ፍቅርን ሊገዛው የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው ። አስተዋይ ሴት መልክና ብርን ከምታይ ይልቅ የልብን ውበት ትመለከታለች አምላኳንም ትፈራለች። 💐የተከበርከው ወንድ ሆይ>>ሁሏም ሴት ገንዘብህን መኪናህን ውድ ስጥታህን የምትፈልግ ሊመስልህ ይችላል 💐"ሴት ልጅ ግን ከምንም በላይ ምትፈለገው…
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @yasin_nuru
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.