Canale
ይህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያተረፈ ለሁሉም ተማሪዎች የተከፈተ ጠቃሚ ቻናል ነው፣ Buy ads: https://telega.io/c/+BmKx2NUG8Nc1ZTU0 አባል ለመሆን ከታች 👇👇 🔸መረጃ እና መልእክት ለመላክ 📧 @ethiiostudents_bot
Aggiornato: 2026-08-25
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 ዓ.ም በ11ኛ ክፍል ለሚጀመሩ አዳዲስ የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶች የአተገባበር ማንዋል ይፋ አድርጓል። 👉 በመተግበሪያ ማንዋሉ መሰረት አንድ ተማሪ ከአቅሙና ከፍላጎቱ ጋር የተያያዘ አንድ የሙያ ዓይነት ብቻ መርጦ የሚ…
Post multimediale
በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 173,699 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 135,003 (77.72%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ውጤት ለማየት 👇…
የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ!! በኦሮሚያ ክልል የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ሰኔ 08 - 09/2018 ዓ.ም ተሰጥቶ የነበረ ሲሆን፣ ዛሬ የተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። 👉 የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ እንዲሆን ተወስኗል። 👉…
ከዲፕሎማ ወደ ድግሪ ትምህርታቸውን በክረምት መርሃግብር ለመማር ዕድል የሚያገኙ መምህራን በሐምሌ 11/2018 የ12 ክፍል ተማሪዎች በተፈተኑበት ማዕከላት ፈተና ስለሚሰጥ በቶሎ ተዘጋጅተው ወደ ማዕከላቱ እንዲደርሱ ደብዳቤ ተጽፏል። ✅ University News ✅ ✅ University Ne…
ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ …
ተማሪዎች ውጤታቸው መመልከት ይችላሉ። በ2018 የትምህርት ዘመን በ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና 95.85% ተማሪዎች 50 እና ከዛ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀ…
Post multimediale
Come 888 Casino gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e osservazioni dall'archivio tgadsspy.
Come BetMGM Casino gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e osservazioni dall'archivio tgadsspy.
Come BetOnline gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e osservazioni dall'archivio tgadsspy.
Come FortuneJack gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e osservazioni dall'archivio tgadsspy.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.