Canale
ያልቀዘቀዙ ትኩስ ዜና እና መረጃዎች። በዚህ ያግኙን ፡ https://t.me/TimesMereja
Aggiornato: 2026-08-26
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ በኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት አወገዙ። በደቡብ ሱዳን ጆንግሌ ግዛት በማይታወቁ ታጣቂዎች በተሰነዘረ የደፈጣ ጥቃት ሁለት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች መገደላቸውንና ሰባት ሌሎች ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው የተ…
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጹ። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረኢየሱስ በዛሬው ዕለት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በኢት…
ብልጽግና ፓርቲ ከፓርቲው አቅጣጫ ውጭ በሚንቀሳቀሱ አባላቱ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠነቀቀ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ከተጀመረ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በሂደቱም በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ የተራራቁ አቋሞች እየተንፀባረቁ ይገኛሉ። ገዥው ብልጽግና ፓርቲ በጉባኤው እየተሳተፉ የሚገኙ አባላቱ…
Post multimediale
በአዳማ ከሰሞኑ አከራካሪ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄዱ ታወቀ በፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አዳም ፋራህ የተመራውና ከየክልሉ የተወጣጡ ከ300 በላይ አባላት የተሳተፉበት በዚህ ስብሰባ ላይ፤ ፓርቲው ለሀገራዊ ምክክሩ እንደ አቋም የያዛቸውና ሊተገ…
መንግስት በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ ስለተፈረደባቸው ዜጎች ዲፕሎማሲያዊ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ በሳውዲ አረቢያ የሞት ፍርድ የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ አሳሳቢ መሆኑን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ ንግግር እያደረገ መሆኑን አስታወቀ…
የኤርትራ መንግስት ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ በፓርላማ ቀርበው ለሰጡት ማብራሪያ እና በተለይ ከኤርትራ (ሻዕቢያ)፣ ከሕወሓት እና ከሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ላነሷቸው ነጥቦች በማስታወቂያ ሚኒስቴሩ በኩል ፈጣንና ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጥቷል። ሁለቱ ወገኖች በቀጠናው…
ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ በትግራይ ክልል ሰሞኑን ተባብሶ የቀጠለው አስገዳጅ ወታደራዊ አፈና በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቁ። ሚኒስትሩ በይፋ ባስተላለፉት መልዕክታቸው በትግራይ ክልል በተለይም በመቀሌና በተለያዩ ከተሞች እናቶች "ልጆቻችንን አትውሰዱብን" በማለት ተቃውሞ እያደረጉና መንገድ እ…
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.