Canale
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Aggiornato: 2026-08-25
ኒውካስል ኒኮ ጎንዛሌዝን ለማስፈረም ተስማማ ! ኒውካስል ዩናይትድ የማንችስተር ሲቲውን አማካይ ኒኮ ጎንዛሌዝ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ኒውካስል ተጫዋቹን 48 ሚልዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ 4 ሚልዮን ፓውንድ ለማስፈረም ተስማምተዋል። የ 24ዓመቱ ኒኮ ጎንዛሌዝ ወደ ኒውካስል በማም…
ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች አሰፈረመ ! ማንችስተር ዩናይትድ ካሜሮናዊውን አማካይ ካርሎስ ባሌባ ከብራይተን ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል። ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን 70 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ አስፈርሟል። ተጨዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ለአንድ ተጨማሪ አመት የ…
“ የመላው አለም ህልም ለማድሪድ መጫወት ነው ” ያን ድዮማንዴ አዲሱ የሪያል ማድሪድ የክንፍ ተጨዋች ያን ድዮማንዴ በክለቡ ይፋዊ አቀባበል ተደርጎለታል። ያን ድዮማንዴ በሰጠው አስተያየት “ ሪያል ማድሪድ የአለም ምርጡ ክለብ ነው “ሲል ተናግሯል። “ የመላው አለም ህልም ለማድሪድ መጫወ…
ማርቲን ዙቢሜንዲ በአርሰናል ይቆያል ! ስፔናዊው የአርሰናል አማካይ ማርቲን ዙቢሜንዲ ስሙ ከቼልሲ ጋር እየተያያዘ እንደሚገኝ ይታወቃል። አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የማርቲን ዙቢሜንዲ የረጅም ጊዜ አድናቂ መሆናቸው ተገልጿል። ይሁን እንጂ አርሰናል እና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ዙቢሜንዲ የማይነ…
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆን ዋናው ስፖርት መልካም ምኞቱን ይገልጻል። 🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗 Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube ⭐️| #WanawSpo…
እንኳን ለ 1,501ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! @tikvahethsport
ኢትዮጵያ ተጋጣሚዋን አውቃለች ! የኢትዮጵያ ከ 23ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን የ 2027 የግብፅ አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር ከዩጋንዳ ጋር ደርሶ መልስ የምትጫወት ይሆናል። በሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ አሸናፊ ከሞሮኮ ጋር የ…
“ ኢንፋንቲኖ የሰራው ጥፋት የለም ” ሳሙኤል ኤቶ የካሜሮን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ኤቶ ለፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል። “ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ምንም አይነት ስህተት ስርቷል ብዬ አላስብም “ ሲሉ ሳሙኤል ኤቶ ተናግረዋል። የኢንፋንቲ…
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.