Canale
ትኩስ የስራ ማስታወቂያ በየቀኑ የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎች ምንጭ ነው! መልዕክት ካለውዎት በዚህ ይላኩልን፡ @tikusjobsadmin #tikusjobs #EthiopiaJobs #AddisAbabaJobs #JobVacancyEthiopia #JobOpportunitiesEthiopia #EthiopianEmployment #EthiopianJobs #AddisJobs #EthioJob #JobAlertEthiopia
Aggiornato: 2026-09-01
💻 በቴክኖሎጂ ወገኖቻችንን እንፈልግ! ትናንት በምሥራቅ አርሲ በአሰኮ ወረዳ የተከሰተውን አሳዛኝ ሁኔታ ተከትሎ፣ የጠፉ ወገኖቻችንን ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚያገናኝ ቀላል የቴሌግራም ቦት (Bot) በዲጂታል ባለሙያዎቻችን አዘጋጅተናል። በአሁኑ ሰዓት በርካታ የደረሱበት ያልታወቁ ሰዎች በመ…
ክቡራን ተከታተዮቻችን፤ ገጻችን የስራ ማስታወቂያዎችን እና የቴክኖሎጂ መረጃዎችን የሚያጋራ ቢሆንም፣ በምሥራቅ አርሲ አሰኮ ወረዳ በንፁሃን ወገኖቻችን ላይ የደረሰው አሰቃቂ ጭፍጨፋ እና መፈናቀል እጅግ አሳዝኖናል። እንደ አንድ የቴክኖሎጂ ባለሙያ/ማህበረሰብ፣ ከተጎዱት መካከል ከ280 በላ…
"እኔ እኮ ተምሬያለሁ፣ ታዲያ ስራ ለምን አላገኘሁም?!" ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው ስራ አጥተው ቤት መቀመጥ የብዙዎቻችን መራራ ህመም ሆኗል። ነገር ግን ማንም የማይነግረን እውነተኛው ምክንያት ምንድን ነው? ችግሩ የስራ መታጣቱ ነው ወይስ የእኛ አደገኛ አስተሳሰብ? ለአናጺው አንቶኒዮ የተነ…
‼️ የስራ ማስታወቂያ ‼️ 🏢 የድርጅቱ ስም = ትዊንክል የልጆች መጫወቻ 📌 አድራሻ = መገናኛ፣ ከደራርቱ ታወር ጀርባ፣ ቱሪስት ሳይት 40/60 ኮንዶሚኒየም 💼 የስራ መደብ = የመጫወቻ ስፍራ ሁለገብ ሰራተኛ (ደንበኞችን መቀበልና ልጆችን እንዴት እንደሚጫዎቱ መርዳት) 🎓 ትምህርት…
የሥራ ማስታወቂያ የሴቫስቶፖል ሸማቾች የሕብረት ሥራ ማሕበር ብቁ እና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ተፈላጊውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች እንድታመለክቱ እንጋብዛለን። 1. የስራ መደብ፡ ሥራ አስኪያጅ (Mana…
የስራ ማስታወቂያ
ኤስ ኤም ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቀጥሎ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟላ ሠራተኛን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ መደብ: ጁንየር የቢሮ ረዳት እና አስተባባሪ (Junior Office Assistant & Coordinator) የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት ሆኖ እንደሁኔታው የሚራዘም የት/ት ደረ…
እንኳን ለጌታችን ፣ ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም ፋሲካ!
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.