Canale
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Aggiornato: 2026-08-26
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮጀክቶች ብሔራዊ የመንግሥት እና የግል ዘርፍ አጋርነት ማዕቀፍ ቀረጸች 🇪🇹 ማዕቀፉ የተዘጋጀው በሲዳማ፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ እና ሐረሪ ክልሎች የተካሄዱ የሙከራ ፕሮጀክቶችን መሠረት በማድረግ ነው። ግብርና ሚኒስቴር፣…
ኒጄር የመጀመሪያውን የኤ.ኢ.ኤስ ፓርላማ ስብሰባ አስተናገደች 🟠 የኒጄር ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን በማሃትማ ጋንዲ ዓለም አቀፍ የኮንፈረንስ ማዕከል የተካሄደውን ይፋዊ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት መርተዋል። 🟠 ስብሰባው ከቡርኪና ፋሶ፣ ከማሊ እና ከኒጄር የተውጣጡ 45 …
🇪🇹 የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ለ50 ሚሊዮን ተቃረበ 🪪 እስከ ነሐሴ 18 ድረስ 49.1 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ተነሳሽቱን ተቀላቅለዋል። ኢትዮጵያዊ 90 ሚሊዮን ዜጎቿን የዚህ የዲጂታል ሥርዓት ውስጥ በማካተት፤ በተመሳሳይ የአግልግሎት ተደ…
በቡሩንዲ የተከሰቱት የእሳት አደጋዎች 'ድንገተኛ አይደሉም' ሲሉ ባለሥልጣናት ገለፁ 🚨 ነሐሴ 16 መኻል ቡጁምቡራ በሚገኙ ሁለት የገበያ ማዕከላት ላይ የእሳት አደጋ ከተከሰተ በኋላ፤ ዛሬ በሙገሬ ኮሙን የኪኒንዶ ገበያ ሌላ አውዳሚ እሳት ተነሥቷል። 🔊 በአደጋው ሥፍራ ተገኝተው ንግ…
የኢትዮጵያ ታምርት አውደ ርዕዮች ከ57 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገበያ ትስስር ስምምነቶች እንዲፈጸሙ አስቻሉ ለዚህም በበጀት ዓመቱ የሀገር ውስጥ ምርቶችን ለማስተዋወቅ እና የገበያ ትስስር ለማጠናከር የተዘጋጁ 121 መድረኮች እንዲሁም 243 ኤግዚቢሽኖች እና ባዛሮች አስተዋጽኦ ማድ…
የኤርትራ የኃይል ሚኒስቴር የታዳሽ ኃይል ማስፋፊያ ጥረቶችን በማፋጠን ላይ ይገኛል 🇪🇷 የፀሐይ፣ የነፋስ፣ የጂኦተርማል፣ የአረንጓዴ ሃይድሮጅን እና የባዮ-ኢነርጂ አማራጮችን ለቤት ውስጥ፣ ለእርሻ እና ለሌሎች ፍጆታዎች ለማዋል የተወሰዱት ጥረቶች በጎ ውጤት እያሳዩ እንደሚገኙ በኤርትራ…
የአትላንቲክ ውቅያኖስን ያቋረጠው የባርነት ንግድ ሰለባዎች ሲታወሱ ⛓️ ከ16ኛው እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን ባለው ጊዜ ውስጥ በግምት እስከ 17 ሚሊዮን የሚደርሱ አፍሪካውያን በባርነት ታግዘው ወደ አዲሱ ዓለም ተወስደዋል። ከእነዚህ አኃዞች ጀርባ ስፍር ቁጥር የሌላቸው አሳዛኝ የግል …
ከኢትዮጵያ ቀደምት እና ለሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ መግቢያ የሆነችውን ደባርቅ ከተማ የቱሪዝም አቅም ለማሳደግ እንቅስቃሴ ተጀመረ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማዋን ለማልማት በአዲስአበባ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂዷል። በመርኃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽ…
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.