Canale
Aggiornato: 2026-07-28
ሐምሌ 21 2018 በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው በበጀት ዓመት 117000 ህፃናት ተወልደው የልደት ማረጋገጫ ሰጥቻቸዋለው ሲል የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ተናገረ፡፡ ይህም ህፃናቱ ተወልደው በ90 ቀናት ውስጥ የተመዘገቡ ናቸው ሲሉ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ዮሴፍ …
ሐምሌ 21 2018 ከ20 ዓመት በፊት በኢንቨስትመንት ስም ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ ጉዳት እያስከተለ ባለው የማንጎ ዝርያ ላይ የትምህርት ተቋማት ምርምር እያካሄዱ ናቸው ተባለ። መነሻውን ጋምቤላ አካባቢ በነበሩ ጥቂት እርሻዎች ላይ አድርጎ የነበረው ዝርያው አሁን ላይ መላ ኢትዮጵያን ማዳረሱ…
#ምጣኔሐብት ከ70 ዓመት በፊት የነበረው 100 ብር የዛሬ ዋጋው፤ 1.60(አንድ ብር ከስልሳ ሳንቲም) ነው! ይህ እንዴት ሊሆነ ቻለ? https://youtu.be/JW43aL2Rpqw #economy #finance #business
የሐምሌ 21 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ጃፓን የጃፓን ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል በርዕደ መሬት ተመታ፡፡ ርዕደ መሬቱ የደረሰው ኩማማቶ የተባለው የአገሪቱ ክፍል እንደሆነ ኒኪ እስያ ፅፏል፡፡ የመሬት ነውጡ የተቀሰቀሰው ከምድር በ10 ኪሎ ሜትር ጥልቀት መሆኑ ታውቋል፡፡ ነውጡ በርዕደ መሬት…
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.
የሐምሌ 21 /2018 የሸገር የቀትር ወሬዎችን በቀጥታ ይከታተሉ…… https://www.youtube.com/watch?v=JKUcHCpFD5k
#ሸገር_ስፖርት አዲስ ነገር በቪኒ ጁኒየር የዝውውር ጉዳይ https://www.youtube.com/watch?v=GnQOEuXpd0Y #shegersport
ሐምሌ 21 2018 ከህዳሴ ግድብ ከ11 ሚሊዮን ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ ተመረተ፡፡ የዓሣ ምርቱ ወደ መሃል ሃገር እየተጫነ ለአዲስ አበባ ገበያ እየቀረበ ነውም ተብሏል፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ መገንባቱን ተከትሎ በተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሃይቅ በኢትዮጵያ ትልቁና ከ70 በላይ ደሴቶች ያሉ…
ሐምሌ 20/2018 "ለውሳኔ የቀረቡ ምክረ ሃሳቦች ይቀርቡበታል" የተባለው ስልታዊ የምክክር ቡድኖች የውይይት ምዕራፍ ዛሬ ተጀምሯል ። አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ባለው እና 13 ቀኑን በያዘው የምክክር ጉባዔ በ10 እና 50 ሰዎች በያዙ ንዕሳን ቡድን ውይይቶች ተ…
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz