Canale
(إِنَّا فَتَحْنَا لَكَ فَتْحًا مُّبِينًا) #ጥቅማችን_ጀነት_ጥቅማችን_የአላህ_ውዴታ_ነው #ያስገኘንም_አላህ_እኛም_የርሱ_ባሮች_ሙስሊሞች_ነን👈 ዌብሳይት 👉 https://qalebdoctor.com ለህክምና 👉 @freeeeeeeeeeeere ወይም @ustazulqallb ያናግሩ #እያንዳንዱ_ቤት_እንገባለን_ኢንሻአሏህ! ☄️ #የውሾች_ጩሀት_የአንበሳውን_ጉዞ_አያስተጓጉልም
Aggiornato: 2026-08-27
https://youtu.be/JUTa4GyojsM
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር! ክፍል 12 ወደ አዋቂው ሰው ቤት ለመድረስ ከሁለት ሰዓት በላይ በገጠር መንገድ በእግር ተጓዝን። ቦታው ከመንደራችን ራቅ ብሎ በዛፎች ተከቦ የሚገኝ ድብቅ ቤት ነበር። የአካባቢው አየር ፍፁም ጭልምልም ያለና ደስ የማይል ነበረ። የቤቱ በር ሲከፈት ከውስጥ የ…
🌐 በልብስ ላይ የሚሰሩ ሲህሮች 🖍(በዶ/ር ኡሙ ሚስባህ) ክፍል 1፡ ምልክቶቹ 1. #የማሳከክ_ስሜት ይህ የመጀመሪያው ምልክት ሲሆን በሰውነት ላይ ትናንሽ ሽፍታዎች ይፈጠራሉ። ምልክቱ የሚነሳው ሲህር ያለበትን ልብስ ሲለብሱ ብቻ ነው። ማሳከኩ እጅግ አሰቃቂ ከመሆኑ የተነሳ ቆዳ እ…
✉️‹‹አላሁመ ሰልሊ አላ ሙሀመድ ወአሊ ሙሀመድ ከማ ሰለይተ አላ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጂድ፡፡ አላሁመ ባሪክ አላ ሙሀመዲን ወአላ አሊ ሙሀመዲን ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂመ ወአላ አሊ ኢብራሂመ ኢንነከ ሀሚዱን መጂድ›› ✉️🦋🦋🌙 https://t.me/Qallbd…
የአሏህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ጠንካራ ሰው ማለት በታጋይነቱ (በጥንካሬው) ሰዎችን የሚያሸንፍ አይደለም፤ ነገር ግን ጠንካራ ሰው ማለት በሚቆጣበት ጊዜ እራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው::" (ምንጭ፦ ሳሒሕ አል-ቡኻሪ እና ሳሒሕ ሙስሊም) #የቀልብ #ዶክተር…
عن أنس -رضي الله عنه- أنه قَالَ لِثابِتٍ رحمه اللهُ: ألاَ أرْقِيكَ بِرُقْيَةِ رسولِ اللهِ -صلى الله عليه وسلم-؟ قال: بلى، قال: «اللَّهُمَّ رَبَّ النَّاسِ، مُذْهِبَ البَأسِ، اشْفِ أ…
ሕይወቴን ያደፈረሰው ምስጢር! ክፍል 11 በማግስቱ ጠዋት እናቴ ወደ መስጂዱ ልትወስደኝ ተዘጋጀች። እኔም ልብሴን ቀይሬ ከቤት ለመውጣት ተዘጋጀሁ። ነገር ግን ወደ ደጃፉ እንደደረስኩ እግሮቼ ከባድ ድንጋይ እንደተጫነባቸው ያህል ሊንቀሳቀሱልኝ አልቻሉም። አካላቴ በሙሉ መንቀጥቀጥ ጀመረ በደ…
❌ የተፈጥሮአዊን ስኳር እና ደም ግፊት በሽታ በሲህር ከሚከሰተው ስኳርና ደም ግፊት የሚለዩ ምልክቶች! ✔️ 🖍(በኡስታዛህ ዶ/ር ኡሙ ረያን) አንዳንድ ጊዜ በሽታዎች ከፊዚዮሎጂካዊ ለውጥ ውጭ በሲህር፣ በጅን ወይም በአይነናስ ጥቃት ሊከሰቱ ይችላሉ። እነዚህን ምልክቶች ለይቶ ማወቅ ለ…
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.