Canale
Aggiornato: 2026-07-26
👉 Open የሚለውን ንኩ የፈለጋቹትን 📕መጽሐፍ 📕በPDF ታገኛላቹ። 1.ጉዞ ወደ እግዚአብሔር.....Open 2.ሕማማት......................Open 3.ቅዱስ አትናቲዎስ...........Open 4.አባቶችህን እወቅ...........Open 5.ሃይማኖተ አበው.........…
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
✝ በጾም ወራት በጎነትን እንስራ፦ ለወንድማችን ኃይለኢየሱስ የእርዳታ ጥሪ "እኔ የመረጥሁት ጾም ይህ አይደለምን? ... እንጀራህን ለተራበ ትቆርስ ዘንድ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ ታገባ ዘንድ፥ የተራቆተውንም ብታይ ታለብሰው ዘንድ፥ ከሥጋ ዘመድህ እንዳትሸሸግ አይደለምን?" (ኢሳይያ…
#ጾመ_ነቢያት እግዚአብሔር አምላካችን ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ መልበሱን፣ ከእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ወደ ግብጽ ግብር መሰደዱን፣ በባሕረ ዮርዳኖስ መጠመቁን፣ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ማብራቱን፣ ለሰው ልጆች ድኅነት ሲል ልዩ ልዩ ዓይነት መከራ መቀበሉን፣ …
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
🙏 ከአንዱ ወዳጄ🙏 መልክት 🥹 በቅርቡ ከባድ ቀዶ ጥገና ተደርጎለት ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ደህና ሆኗል፣ ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን! 🥹 ነገር ግን ይህ የጤና መታመም ከፍተኛ የገንዘብ ጫና ፈጥሮበታል። ቤተሰቦቹ ለህክምና ወጪዎች ሲሉ ያለውን ሁሉ አውጥተዋል፣ እሱም ም…
https://youtube.com/@yenegetagech?si=tL0fXXcGKUElX-l9 ውድ ኦርቶዶክሳውያን ይህንን መንፈሳዊ ቻናል ተጋግዘን 1K Subscribe እናድርሰው,ለወዳጅ ኦርቶዶክሳዊያን Share በማድረግ መንፈሳዊ ግዴታዎን ይወጡ!
https://youtu.be/7vpQtJi1DAQ?si=cZV_EqsDJmXO3S2w
🌟 በቅዱስ ገብርኤል መሪነትና አማላጅነት የጸኑ የእምነት ልጆች መሰባሰቢያ። ፩.ሕይወትን በእምነትና በተስፋ እንድንመራ የሚያግዙን መንፈሳዊ ምግቦች 🍞🍇 ፪.የመልአኩን በረከት የሚያወሱ ታሪኮች 📖✨ እንዲሁም የኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን አስተምህሮቶች ⛪️ ፫.የስንበት ትምህርት ቤ…

ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ይሁዳ 1÷3 ስለ ሃይማኖታችን ማንኛውንም ጥያቄ እናስተናግዳለን ተጫኑት @thomas_mekonnen ወጣቶች ሆይ እናንተ የቤተክርስቲያን ጠባቂ ናችሁ። 🙏 Buy ads: https://telega.io/c/Ortodokstew