Canale
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Aggiornato: 2026-09-04
አማርራ አታውቅም🥰 ከሴቶች ልቀሽ፣ከብዙ አያሌ የተባረክሽ ነሽ፣ሳይሆን በመባሌ ጠቢቧ ማርያም፣ በሀያሌው ንጉስ በእግዚአብሔር ነው አለች፣ደስ አላት መንፈሴ ግን ደሞ ደስ ያላት፣ እያለች በአለም የሚያስደስት ኑሮ ኖሯት አልነበረም በለቅሶ በጭንቀት፣ በስደት በችግር እንደ እርሷ ያዘነ፣ ባ…
ጨረስኩኝ ሳልጀምር ከፊደላት ተራ ከሆህያት ገብቼ ክብርሽን ለመግለጥ አሙልቼ አስፍቼ አበው ሲነግሩ ስላንቼ ሰምቼ ቃላትን ከቃላት መርጬ አሳክቼ። <ሀ> ብዬ ጀመርኩኝ ልናገር ጸጋሽን መጸሐፍ ከሚለውም በልቤ ያለውን ቅዱሳን አባቶች ያስተላለፉትን በህይወት ከነሱ የተቀበልኩትን። ከነ <ሀ> …
ያቺን ቀን ፈራዋት😢 ያቺን ቀን ፈራዋት አንተ ምትመጣባት ስራዬ በሙሉ የሚገለጥባት በደል ኃጢያቴ ሚዘረዘርባት ያቺን ቀን ፈራዋት ፊት ምቆምባት ሰማይና ምድሩ ሚንቀጠቀጥባት በቀኝ ልሁን ግራ በሰራሁት ስራ ጭንቅ ጥብብ አለኝ ቀኗን ልቤ ፈራት በግርማ ስትመጣ ወዴት ልደበቅ ነው ያቺ ቀን …
++ የአዲስ ዓመት ሥነጹሑፍ !! ( ይችን ዓመት ተወኝ ! ) ከዓመት እስከ አመት ፍሬን ሳላፈራ ደረቅ እንደሆንኩኝ፤ በራድ ወይም ትኩስ ሁለቱንም ሳልሆን እንዲያው ለብ እንዳልኩኝ፤ አለሁኝ በቤትህ ለሙን መሬትህን እያጎሳቆልኩኝ፤ አውቃለሁ አምላኬ ፍሬየን ለመልቀም እንዳመላለስኩህ፤ ዛሬም…
በመጨረሻው ቀን🥹 በመጨረሻው ቀን፣ የአለም ማለፌያ አገኝ ይሆን ሞገስ፣ከፊቱ መቆምያ ግብሬስ ይፈቅድ ይሆን ፣ከፊቱ ለመቆም ነብሴ አይፈራም ወይ፣መንግስቱን ለማለም በዛች ቀን፣ በዛች አስፈሬዋ ሁሏም ስትሸሸግ፣ተገልጦ ስራዋ አብ ፍርድን ሲሰጥ፣በክብር ተቀምጦ የሚያስፈራ ግርማ፣ለአለም ተገ…
አምላኬ አስተምረኝ🥹 አምላኬ አስተምረኝ ያአንተን ቀና መንገድ ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ምስጋናን ከዳዊት ፀሎት እንደ ዮሴፍ እንደ ሙሴ ቀና ታዛዥ እንደ ይስሐቅ እምነት ከዳንኤል እንደ ኢዮብ ታጋሽ አምላኬ አስተምረኝ ጥበብ ከሰሎሞን ምህረት እንደ እግዚአብሔር ይቅርታን ከጌ…
ማረፌያዬ😔 አውቃለው አልነፃም ልቤ ሀጥያቴን አብዝቼዋለሁ ግን ደሞ አምኝሀለው! አበርታኝ ይሄን ቀን ልለፍ እምነቴን ፈተና አይቀማኝ ጌታዬ እባክህ ስማኝ! ቀን ሁነኝ በቀን ጎዶሎ ክንዱ ሁነኝ በሰነፍኩበት የተስፍ ክሬን ላልበጥስ ምህረትን ልጠለልበት አበርታኝ መታመኝዬ አበርታኝ መሸሸጌያ…
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የተቋረጠው ምስጢራዊ አደራ የተሰኘው ድንቅ መንፈሳዊ ልቦለድ በቅርብ ቀን ይጠብቁን🙏😊✨ ክፍል 19 በቅርብ ቀን! https://t.me/orthodoxawi_gtm https://t.me/orthodoxawi_gtm
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.