Canale
መሳጭ መሳጭ ግጥሞች አቅራቢ @muba88
Aggiornato: 2026-08-27
❤️Hala voice chat ❤️❤️ ልክ እንደ popo አይነት ፕላትፎርም ነዉ ይሄ ከዛ የሚለየዉ በጣም ቀላልና ቶሎ የሚከፍል app ነዉ ስራዉ live ለሁለት ሰአት ወንበር room ላይ መቀመጥ ነዉ ከታች ባለዉ ሊንክ ተመዝገቡ https://h5.toptdcloud.com/h5/index.h…
ለረጅም ጊዚያቶች ጠፍተን ነበር በጣም በጣም ይቅረታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንጠይቃለን የጠፋነዉም ሌላ ፕላትፎርም (app) ላይ እየሰራን ስለነበር ነዉ ፕላትፎርሙም የሚለየዉ ከፋይ app ነዉ እዚህ ደሞ ገንዘብ የለዉም ለዛ ነዉ የሚለየዉ እናም እናንተም ብትሰሩ በጣም ሀሪፍ ነዉ ምንም አይ…
ሰላም ሰላም 👋👋👋👋👋 ቤተሰቦች እንደት ናችሁ
#ለአንች# #ይብላኝልሽ# : ለአንች ይብላኝ እንጅ እኔን ለገፋሽኝ ከልቤ ስወድሽ በአፍ ቃል ለወደድሽኝ በሹፈት አንደበት ማሬ ውድ ላልሽኝ የአፍሽን መዝጊያ ቁልፍ የልቤ ነው በለሽ እውነት በሚመስሉ ቃላቶች ሸንግለሽ ከልብሽ በለለ በተፈጥሮ ቆዳ በከንፈርሽ ስመሽ ልብሽን ከሌላ አካል ከእኔ…
ከወደድኩት ላካፍላችሁ 🕯ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም 🙅♂ ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ❤️ ነው! ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደው እና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን…
#ስጀምር ማፍቀር ምንማለት ነው እያልኩ የነበረ በኔ ሲደርስብኝ ገባኝ እያደረ ለካ ማፍቀር ማለት ስለሰው መኖር ነው ከራስ ላይ ቀንሶ ለሰው መጨነቅ ነው አይመስለኝም ነበር ተችሎ የሚኖር የራስን ፍላጎት የትም ሚወረወር ሳፈቅር ግን ገባኝ ላንቺ ብቻ ሳስብ ማፍቀር እንደሚልቅ ከሰው አስተሳ…
😘💞አንድ ቀን💞😘 አፍቅሪኝ አልልሽም እኔ እንዳፈቀርኩሽ ተጎጂ አልልሽም እኔ እንደተጎዳሁት አንቺን በኔ ቦታ ማየት አልፈልግም ከቶ አያረካኝም… ግን ብቻ አደራ… ከልብሽ ውደጂኝ ከውስጥሽ አኑሪኝ ከህሊናሽ ካልራኩ ቢቆጠሩ አመታት ታፈቅሪኝ ይሆናል አንድ ቀን ምናልባት።🌹 ......…
ቀጥረሽኝ....ፈላስፋ አደረግሽኝ ላገኝህ ስትዪኝ... በፊትሽ ለማመር ፣ በፊትሽ ልነጣ ልብሴን አጣጥቤ ፣ ገመድ ላይ ሳሰጣ ደመናው ኬት መጣ? አርፍጄ እንዳላጣሽ ፣ ስፈራ ስሳቀቅ ልብሴን በላዬ ላይ በእግር መንገድ ላደርቅ ስራመድ እየሮጥኩ መንገዱ አጠረ ፣ ካልሽኝ ቦታ ደረስኩ፡፡ ሰአቱ…
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.