Canale
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @natnaelmekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Aggiornato: 2026-08-25
ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ወደ ትግራይ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ህወሃት መግለጫ ሰጥታለች። በመግለጫው ከፌደራል መንግስት ጋር መወያያ ሊሆኑ የሚችሉ 5 ነጥቦች ተለይተው እንደተቀመጡ ታውቋል። 1ኛ ፦ የኢኮኖሚ ማእቀቡ እንዲነሳ 2ኛ ፦ ወታደራዊ ከበባውና የፀጥታ ሁኔታው እንዲረጋ 3ኛ ፦ የ…
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ፓርኪንግ መሥራታቸው ሳይሆን የሚገርመኝና “ውይ ጉድ!” ብዬ እገረም የነበረው ፣ በፓርኪንጉ ውስጥ ቤተሰቦታቸውን በመያዝ መርሴዲስ፣ ቢኤምደብሊው ወይም ሌክሰስ የመሳሰሉ መኪኖችን ይዘው ፓርኪንግ ውስጥ ለማቆም ሲመጡ ባያቸው ነበር። ያኔ ነው “አጃኢብ!” የምለው። አ…
🏢 በካዛንቺስ የህልምዎን ቤት ባለቤት ይሁኑ! ✨ ከአያት ሪል ስቴት (Ayat Real Estate) የቀረበ ታላቅ ዕድል! በከተማዋ እምብርት — ካዛንቺስ — በመንግሥት እና በግል አጋርነት (PPP) በፈጣን ሂደት ላይ ያሉ ዘመናዊና ቅንጡ አፓርታማዎችን በታላቅ ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል! …
ዛሬ የቀድሞ የአማራ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአሜሪካን ሃገር ፓርኪንግ እየሰሩ የሚያሳይ አንድ ቪዲዮ ተለቆ በየቦታው መነጋገሪያ ሆኗል ወዳጄ፣ ፖለቲካውን ለጊዜው እንተወውና እንደ ሰው እናስበው። በአንድ ወቅት የክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ ሚኒስትር ወይም ሌላ ከፍተኛ ኃላፊ…
Post multimediale
Post multimediale
አሁን ላይ ማንኛውም መኪና ለመሸጥም ሆነ ለመግዛት ትክክለኛ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ያስፈልጎታል። Electra Auto sales ለዚህ ዋነኛ ምርጫዎ ነው እጃችን ላይ ወቅታዊ የሚሸጡ 00 ሆነ ትንሽ የተነዱ መኪኖች ማግኘት ይችላሉ! ትክክለኛ መኪና ፈላጊ ወይም ሻጭ ከሆኑ ይህን ቴሌግራ…
Post multimediale
Come i bot di trading Telegram fanno pubblicità su Telegram stesso.
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.