Canale
Aggiornato: 2026-08-25
ጊፍት ሪል እስቴት ለአዲስ ዓመት ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ያደረገበት የሽያጭ ኤክስፖ ይፋ አደረገ‼️ ጊፍት ሪል እስቴት የ2019 አዲስ ዓመት መግቢያን ምክንያት በማድረግ በመኖሪያ አፓርትመንቶች እና በንግድ ሱቆች ላይ እስከ 20 በመቶ የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ያቀረበበት የሽያጭ ኤክስፖ መጀመሩ…
Post multimediale
አማን ፕሮፐርቲስ እስከ 30 ከመቶ ቅናሽ የተደረገባቸውን 250 ቤቶች ለሽያጭ አቀረበ አማን ፕሮፐርቲስ በመካከለኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ ከ15 እስከ 30 ከመቶ ቅናሽ የተደረገባቸው 250 ቤቶችን ለመሸጥ ያለመ ኤክስፖ ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ተቋሙ ነሐሴ 27 ቀን…
ጄኔራሉ ከህውሃት አምልጠው አዲስ አበባ ገቡ‼️ በትግራይ ክልል ያለውን ውጥረት እና የርስ በርስ ፍጥጫ ተከትሎ፣ ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ (ጄኔራል ሳንቲም) "ወደ አዲስ ጦርነት መግባት አልፈልግም" በሚል ጠንካራ አቋም ከህውሃት አምልጠው ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸ…
#ሰበር ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድረገ! ሜሲ ከአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫ እና የኮፓ አሜሪካ ዋንጫን ማሳካቱ ይታወሳል። ሜሲ ለአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን 207 ጨዋታዎችን አድርጎ 125 ግቦችን ያስቆጠረ ሲሆን 68 ለግብ የሚሆኑ ኳሶች…
ኪይ ሃውሲንግ የ100 ቤቶችን ዕጣ ማውጣቱንና አዲስ የግንባታ ስትራቴጂ መከተል መጀመሩን አስታወቀ ኪይ ሃውሲንግ (Key Housing) የተባለው የቤት ልማት ድርጅት የ100 መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ በዛሬው ዕለት በይፋ አውጥቷል። ድርጅቱ ከዚህ ቀደም ይከተለው የነበረውን የቤት አቅርቦት ሞዴ…
Post multimediale
ለመቄዶንያ ድጋፍ ላደረጉ 1 ሺህ 500 ትምህርት ቤቶች ዕውቅና ተሰጠ መቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በ2018 የበጀት ዓመት ለተቋሙ የገንዘብ ድጋፍ ላደረጉ በአዲስ አበባ የሚገኙ 1 ሺህ 500 አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ የግል ትምህርት ቤቶች የምስጋና እና የእውቅና መርሃ-ግብር አካ…
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.