Canale
Aggiornato: 2026-07-28
ይህን ሁሉ አግኝቻለሁ ወይም ፍጹም ሆኛለሁ ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ክርስቶስ ኢየሱስ እኔን የራሱ ያደረገበትን ያን፣ እኔም የራሴ ለማድረግ እጣጣራለሁ። ወንድሞች ሆይ፤ እኔ ገና እንደያዝሁት አድርጌ ራሴን አልቈጥርም፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ ከኋላዬ ያለውን እየረሳሁ ከፊ…
. መንፈሳዊ ባለስልጣን ለመሪዎቻችሁ ታዘዙ፤ ተገዙላቸውም። ምክንያቱም እነርሱ በብርቱ የሚያስጠይቃቸው ነገር ስላለባቸው፣ ስለ ነፍሳችሁ ጒዳይ ይተጋሉ። ስለዚህ ሥራቸውን በሐዘን ሳይሆን በደስታ ማከናወን እንዲችሉ ታዘዟቸው። አለበለዚያ አይበጃችሁም። 📖 ዕብራውያን 13÷17📖 በዚህ ዘመ…
. 📖መዝሙር 27፥1-3📖 « እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኅኔ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር ለሕይወቴ ዐምባዋ ነው፤ ማንን እፈራለሁ? ሥጋዬን ይበሉ ዘንድ፣ ክፉዎች ገፍተው በመጡ ጊዜ፣ ጠላቶቼና ባላጋራዎቼ በተነሡብኝ ጊዜ፣ እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ። ሰራዊት ቢከብበኝ እንኳ…
እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ የሚጸየፋቸውም ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፦ ትዕቢተኛ ዐይን፣ሐሰተኛ ምላስ ንጹሕ ደም የሚያፈሱ እጆች፣ ክፋትን የሚያውጠነጥን ልብ፣ ወደ ክፋት የሚቻኰሉ እግሮች በውሸት ላይ ውሸት የሚጨምር ሐሰተኛ ምስክር፣ በወንድማማቾች መካከል ጠብን የሚጭር ሰ…
Come gli inserzionisti raggiungono il pubblico belga su Telegram: divieti pubblicitari e loot box trattate come gioco d'azzardo spingono gli operatori nella corsia offshore, mentre i creativi si dividono tra olandese, francese e tedesco.
Come gli inserzionisti raggiungono il pubblico irlandese su Telegram: un unico set creativo in inglese condiviso con Regno Unito e Stati Uniti, ma regole UE (MiCA, ESMA), il nuovo regolatore GRAI sul gioco e gli agganci locali su ippica e GAA.
Perché l'archivio Telegram statunitense è dominato da operatori offshore e crypto-native mentre DraftKings e Coinbase comprano altrove: vincoli SEC e CFTC, mappa stato per stato delle scommesse, rail di pagamento in crypto.
Come Backpack — il wallet xNFT-nativo del team ex-FTX — utilizza messaggi sponsorizzati Telegram per acquisire utenti sofisticati di Solana DeFi nel 2026.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.
የተስፋን ቃል የሰጠን ታማኝ ስለ ሆነ፣ አምነን የምንናገርለትን ተስፋ አጥብቀን እንያዝ * እርስ በርሳችንም ለፍቅርና ለመልካም ሥራ እንዴት እንደምንነቃቃ እናስብ። አንዳንዶች ማድረጉን እንደተዉት መሰብሰባችንን አንተው፤ ይልቁንም ቀኑ እየተቃረበ መምጣቱን ስታዩ እርስ በርሳችን እንበረታታ…
. ልብህን ክፈት «… ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ» (ዮሐ.11፡35) ። ብዙ ሰዎች ትክክለኛውን መንፈሳዊ ስሜት የማይሰማቸው ናቸው፣ ምክንያቱም በቀደመው ህይወታቸው ብዙ ከባድ ጉዳቶችን አስተናግደው ስለነበር ለዚህም ስሜታቸው በቀላሉ «ዝግ» አድርገውታል። ሰዎች ለረጅም ጊዜ ያህል ምንም …
ከዚያም ሙሴ እንዲህ አለው፤ “ሀልዎትህ ከእኛ ጋር ካልሄደ ከዚህ አትስደደን። አንተ ከእኛ ጋር ካልሄድህ፣ አንተ በእኔና በሕዝብህ መደሰትህን ሌላው እንዴት ያውቃል? እኔንና ሕዝብህንስ በገጸ ምድር ከሚገኙት ከሌሎቹ ሕዝቦች ሁሉ ልዩ የሚያደርገን ሌላ ምን አለ?” 📖 ዘፀዓት 33÷15-1…
እግዚአብሔር በተከፈቱና በተዘጉ የእድል በሮች ይናገራል ቅዱስና እውነተኛ የሆነው፣ የዳዊትንም መክፈቻ በእጁ የያዘው እንዲህ ይላል፤ እርሱ የከፈተውን ማንም ሊዘጋው አይችልም፤ የዘጋውንም ማንም ሊከፍተው አይችልም። 📖ራዕይ 3÷ 7📖 አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር እኛ ለማድረግ የፈለግነውን…
የኢየሱስ ሕይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የኢየሱስን ሞት ዘወትር በሰውነታችን ተሸክመን እንዞራለን። 2ቆሮ4-10 ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @tes_b37