Canale
Aggiornato: 2026-08-26
የቲክቶከሮችና የደጋፊዎች ርብርብ ውጤት አምጥቷል፦ ሩት ይርጋለም የድምፅ ቁጥሯን በከፍተኛ ሁኔታ አሻሻለች! በዓለም አቀፉ የ37ኛው (73rd) ሚስ ወርልድ (Miss World 2026) የቁንጅና ውድድር ላይ አገራችንን ኢትዮጵያን ወክላ የምትወዳደረው ሩት ይርጋለም፣ በቲክቶክ ላይ በተደረ…
የዓለም ሙዚቃ ታላቅ ባለውለታ ዶሊ ፓርተን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች የዓለም አቀፉ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ በታላቅ ሓዘን ላይ ይገኛል። * በሙዚቃ ደራሲነቷ፣ * ዘፋኝነቷ፣ * ተዋናይነቷ እና * በበጎ አድራጎት ሥራዎቿ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈችው አሜሪካዊቷ የኮንትሪ…
ኢትዮጵያውያን ተረባርበው ሩት ይርጋለምን ወደ 2ኛ ደረጃ መልሰናታል! 😮 💪 በዓለም አቀፉ የሚስ ወርልድ (Miss World) የቁንጅና ውድድር በአፍሪካ አህጉር Round 1 የሕዝብ ድምፅ አሰጣጥ ላይ አስደናቂ ፍልሚያ እየተካሄደ ይገኛል። ከጥቂት ሰዓታት በፊት በሕዝብ ብዛታቸው ከአፍ…
ዘመን የማይሽረው፣ ትውልድ የማያረሳው፣ ጥበብ ዘልዓለም የምታከብረው ታላቅነት— 55 ዓመት ሞላው! (በነገራችን ላይ... ቀደም ሲል "57 ዓመቱ ነው" ተብሎ በስህተት ተሰራጭቶ የነበረው መረጃ ታርሞ፣ ዛሬ በይፋ 55ኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል! ዛሬ የጥበብ ማዕከላችን፣ የብዙዎቻችን የደ…
የ4ኛው ዙር G-POWER CREATIVE AWARDS 2026 በይፋ ተጀመረ! በኢትዮጵያ የዲጂታል ፈጠራ ዘርፍ ትልቅ ቦታ የሚሰጠውና የበርካታ ቲክቶከሮች ልፋት የሚያከብረው 4ኛው ዙር G-Power Creative Awards በይፋ መጀመሩ ተበሰረ። በክሪንፉድ ኢቨንትስ (Krinfud Event…
Post multimediale
ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ!!! በቅዱስ መጽሐፍ ስማቸው ከገነኑ መላእክት ከቅዱስ ሚካኤል ቀጥሎ የሚጠራው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡ መልአኩ ገብርኤል በቅድስናው ቅዱስ ይባላል፡፡ የዙፋን መልእክተኛ ነውና መልአክ ወይም መልእክተኛ ይባላል፡፡ የሠራዊት …
Post multimediale
Come Bolt gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Come Careem gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Come DiDi gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Come Grab gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.