Canale
FDRE, Ministry of Labor and Skills
Aggiornato: 2026-09-01
የዘርፉ የአምስት ዓመታት የልማት ጉዞ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ነገ ይጀምራል የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የዘርፉን የአምስት ዓመታት የልማትና የሪፎርም ጉዞ በመገምገም፣ የቀጣይ የልማት ዘመን አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥበት ሀገር አቀፍ ጉባኤ ነገ በአዲስ አበባ መካሄድ ይጀምራል። ለአራት ተከታታይ …
ሥራ ፈጣሪ እና ብቁ ዜጎችን ለማፍራት ያለመ የፋዌ (FAWE) የሁለተኛ ዙር ተማሪዎች ዓመታዊ ጉባኤ ተካሄደ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አጋር የሆነው Forum for African women educationalist (FAWE) ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን የሁለተኛ ዙር የትምህርትና …
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ አፈጻጸምን ገመገመ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ አፈጻጸምን በጋራ ገምግሟል። በመድረኩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል፣ የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ ሚኒስ…
ፅናትን፣ ትጋትንና ጥንካሬን የተላበሱ ወጣቶች የስኬት መንገድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ኮንሶ ዞን፣ ካራት ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት መንግስቱ ለጋ ከአመታት በፊት ነበር በኢንጂነሪንግ የትምህርት መስክ የተመረቀው፡፡ በተማረው ትምህርት ሥራ አለማግኘቱ ወደ ተስፋ መቁረጥ እንዲያመራው አል…
ለኢንዱስትሪው ፍላጎት የተጣጣመ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠናን ለመገንባት የሚያስችል ጠንካራ የአጋርነት መድረክ ተመሠረተ በየዓመቱ ከ2 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ወደ ሥራው ዓለም የሚቀላቀሉ ቢሆንም፣ ከግማሽ ሚሊዮን ያነሱት ብቻ ናቸው የክህሎት ሥልጠና የማግኘት ዕድል ያላቸ…
የዘርፉን አዲስ እሳቤ በውጤታማነት ለመተግበር የሚስችል አቅም መፍጠርን ያለመ ስልጠና የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፣የሥራና ክህሎት ቢሮ ከክልል፣ ከዞን፣ ከወረዳና ከቴክኒክና ሙያ ተቋማት ለተውጣጡ የዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ በጣልያን ፕሮ…
የበጎ ፈቃድና የልማት ሥራዎች ሕዝባዊ ትስስርን የሚያጠናክሩ ናቸው፡፡ ክቡር ተሻለ በሬቻ(ዶ/ር) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የበጎ ፈቃድና የልማት ሥራዎች ቁሳቁሳዊና የመሠረተ ልማት ፋይዳ ከማስገኘታቸው ባሻገር በማህበረሰቡ መካከል የሚፈጥረው የእርስ በእርስ መተዋወቅ፣ ትስ…
ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ * ስንትባበር ምን ማድረግ እንደምንችል ደጋግመን ለዓለም ያሳየንበት የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዛሬም በድል ተጠናቋል። ኢትዮጵያ የሚለው ስም በጋራ የመቻልና የጽኑ አቋም ተምሳሌት ነው። መንግሥት የሀገሪቱን ዘላቂ ጥቅም…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-04-21 · ultimo controllo annunci 2026-09-01 20:05 UTC