Canale
➩ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ የተለያዩ መረጃዎችን የሚኮመኩሙበት ቻናል ማንኛዉም ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👉 @rossodiavolo ላይ ያናግሩን
Aggiornato: 2026-09-04
የክለባችን የማንችስተር ዩናይትድ ጥልቁ አስተላለፍ ይህንን ይመስላል 🔥😮💨 እንዴት አያችሁት ? @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ ብዙ xG በመፍጠር ቀዳሚው ክለብ ነው ። @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
Post multimediale
የሾውን ቦታ ማን በትክክል የሚሸፍን ይመስላቹሀል? እኔ በጥር እንደምንም ተሟሙተው ሜንዴዝን ቢያመጡልን ሁሉም ይስተካከላል እላለሁ። እናንተስ?👇 እስኪ ኮሜንት ላይ እናውራበት? @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
🚨 BREAKING ፦ ኒውካስትል ለሊውስ ሆል አዲስ ኮንትራት ሊያቀርብ ነው። ኒውካስትል ዩናይትድ በክለባችን ለሚፈለገው ለሊውስ ሆል አዲስ ኮንትራት ለማቅረብ እየተዘጋጁ ነው። ለ22 ዓመቱ ተከላካይ ማንችስተር ዩናይትድ ከሚያቀርበው ደመወዝ ከፍ በማድረግ ተጫዋቹን በክለባቸው ማቆየት ይፈ…
🚨 OFFICIAL ቺዶ ኦቢ በውሰት ወደ ዊለም ll ሂዷል። Good luck boy🙏. @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
🚨 BREAKING ካርሎስ ባሌባ የሚመጣው መስከረም 20 ወደ ሜዳ ይመለሳል ተብሎ ቢጠበቅም ከ international break ቡሀላ ሊመለስ ይችላል። [GIDEON MUFC] @Ethio_The_Red_Devils_Fans @Ethio_The_Red_Devils_Fans
🚨🚨🚨 ሌላ ሪከርድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ይህንን የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማት የሚያሽንፍ ከሆነ አዲስ ሪከርድ ይጋራል። እሱ እስካሁን 6 ጊዜ ያሽነፈ ሲሆን 7 ጊዜ ካሸነፉት ሞሀመድ ሳላህ፣ ሰርጂዮ አጉይሮ እና ሀሪ ኬን ጋር እኩል ይሆናል። ያው ለአሁኑ እኩል ይሁንንጅ ይሄንን ሪከርድ የ…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-07-17 · primo controllo annunci in coda