Canale
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ሙሉ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሀገር ውስጥ መረጃ የአውሮፓ መረጃ የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ሁሉንም ያገኛሉ 📩 ለማስታወቂያ፦
Aggiornato: 2026-09-03
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም። @ETHIO_SPORT_FAN @ETHIO_SPORT_FAN
🚨 ኤርሊንግ ሀላንድ የኦማር ማርሙሽ ሽኝት ላይ፦ ሀላንድ፦ “ምን እየሆንክ ነው? ምን እያደረግክ ነው? የልምምድ ልብስህን ልበስ፤ ትንሽ ቆይታ በኃላ ልምምድ አለን።” ማርሙሽ፦ “እየሄድኩ ነው ወንድሜ። ሌላ ቦታ ልምምድ ማድረግ አለብኝ።” ሀላንድ፦ “መልካም እድል ሞዛ። አሁን ነው የም…
Post multimediale
ቼልሲ አማካይ ተጫዋች እየፈለገ ነው። ክለቡ ከማንኛውም ክለብ ጋር ውል የሌለውን (free agent) ጂኒ ዊናልደምን (35) እያነጋገሩ ነው! [Santi_J_FM] ዘግቧል። 🇳🇱✅ @ETHIO_SPORT_FAN @ETHIO_SPORT_FAN
በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊግ በጨዋታ ከቼልሲ ያነሰ የኳስ ቁጥጥር ሚይዘው ሃል ሲቲ ብቻ ነው ! SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
OFFICIAL:_ ብሩኖ ፈርናንደስ የ2ኛ ሳምንት የእንግሊዝ የፕሪሜር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል:: SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
🚨OFFICIAL:_ የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩወች ይፋ ሆነዋል! SHARE" @ETHIO_SPORT_FAN
በክረምቱ የዝውውር መስኮት ውድ ዋጋ የተገዙ የፕሪሚየር ሊግ ምርጥ አስራ አንድ ! @ETHIO_SPORT_FAN @ETHIO_SPORT_FAN
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-09-02 · primo controllo annunci in coda