Canale
ኢትዮጵያን መውደድ ባትችል አትጥላት ማክበር ባትችል አታዋርዳት ማራመድ ባትችል አታዘግያት መጠበቅ ባትችል አትበትናት። ይህን በማድረግ ታሪክ ባትሠራም ታሪክ አታበላሽም። ለአስታየት @ethio_merjabot @b_promotor
Aggiornato: 2026-09-03
🏠 ንብረት ሲገዙ እና ሲሸጡ የሚመለከቱዎት 2 ዋና ታክሶች ንብረት ሲገዙ ወይም ሲሸጡ Property Tax እና Capital Gain Tax አንድ አይደሉም። 1. Property Tax 🏠 Property Tax ንብረት በባለቤትነት ስለያዙ የሚከፈል ዓመታዊ ታክስ ነው። በተሰጠው ምሳሌ፦ *…
295 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዷል‼ ኢትዮ ቴሌኮም “ቀጣዩ አድማስ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” የተሰኘውን የሶስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታውን ሁለተኛ ዓመት (የ2019 በጀት ዓመት) አጠቃላይ የቢዝነስ እቅድ ይፋ አድርጓል። 📌በእቅዱ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦ…
ቅዱስ አማኑኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፤ በሐጢዓት ፈተና ተጠልፎ ከመውደቅም ይጠብቀን🙏 አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው!!! ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኢሳይያስ “እነሆ ድንግል በድንግልና ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅንም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” በ…
Post multimediale
እየተጠናከረ የመጣው ኤል ኒኖ ከባድ የአየር ሁኔታ ስጋት እያሳደረ እንደሆነ ተገለጸ የዓለም ሜትሮሎጂ ድርጅት እንደገለጸው አሁን ላይ እየተስተዋለ የሚገኘው የኤል ኒኖ ክስተት በ70 ዓመታት ውስጥ ከታዩት በጣም ኃይለኛ ክስተቶች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ያስታወቀ ሲሆን፥ ክስተቱም ቢያንስ …
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትከልለን፤ ምልጃዋ እና ረድኤቷም አይለየን🙏 በመጽሐፍ ቅዱስ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ያህል ትንቢት የተነገረላት ስለእርሷ የተጻፈላት ሴት የለችም። በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ብዙ ምሳሌዎች ተጠቅሰዋል፤ የኖኅ መርከብ፣ ሰላማዊ…
Post multimediale
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሳምንታት በኋላ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ ታዩ! ጠቅላዩ በማኅበራዊ ገፃቸው ላይ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም …
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.