Canale
➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች ➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ ➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች ➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን። 𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup ለማስታወቂያ 👉 @princeeebek || 2018 ||
Aggiornato: 2026-09-03
🌍🏦🏆 ቼልሲ በዚህ ክረምት በአንድ ወቅት በከፍተኛ ሽያጭ በማስመዝገብ 'የዓለም ክብረወሰን' አስመዝግቧል! በተጨማሪም ከማንቸስተር ሲቲ ለኤንዞ ፈርናንዴዝ 125 ሚሊዮን ፓውንድ ሲቀበል የእንግሊዝ ሪከርድን አስመዝግቧል። 🔗 ቴሌግራፍ SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️ SHARE…
የዘንድሮ የክረምት የዝውውር መስኮት ቶፕ 15 ምርጥ ፊርማዎች !! ዲቡ 1ላይ መቀመጥ ችሏል [ The athletics ] SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16
እስካሁን ከሁለት በላይ ተቆጥሮበት ላያውቅ ይችላል እሱ ከእሁድ በኋላ ታሪክ ይሆናል በትንሹ 4 እናገባለን። እናሸንፋለን🏴 SHARE @ETHIO_CHELSEA16🔠 SHARE @ETHIO_CHELSEA16✔️
Post multimediale
▪️ቼልሲ በሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 7 ግቦችን አስቆጥሮ 4 ጎሎች ተቆጥረውበታል። ▪️አርሰናል 4 አስቆጥሮ ምንም አልተቆጠረበትም። እሁድ አርሰናል ከቼልሲ 🔜 ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል አሪፍ ማጥቃት 🥶 ወይስ አሪፍ መከላከል 🔥 ምላሹን የፊታችን እሁድ 12:30 ምላሽ የምና…
ቼልሲ ፓብሎ ባሪዮስን በቁምነገር እየተመለከተው ነው የሚሉ ዜናዎች ተበራክተዋል ልጁ የመሀል አማካይ ነው። የአትሌቲኮ ጨዋታ መመልከት ሳይኖርብን አይቀርም👀 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT ❤️🔥❤️🔥❤️🔥
ደሰታን ስታፓየቭ ለበርንሌይ በመጀመሪያ ጨዋታው የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል🔥 BRAVO BLUE💙💙💙 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT ❤️🔥❤️🔥❤️🔥
የአውሮፖ ሻምፕዮንስ ሊግ ሳታሸንፍ የአውሮፖ ምርጥ አትሆንም! ጋዜጠኛ እና አሰልጣኝ ሚሊሻ ልክ ብለሀል በአንተ መጀን💪💪💙💙 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 SHARE @ETHIO_CHELSEA16 REACT ❤️🔥❤️🔥❤️🔥
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-08-29 · primo controllo annunci in coda