Canale
Aggiornato: 2026-07-29
Post multimediale
🚨🩵ማንቸስተር ሲቲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ጌሮኒሞ ሩሊን (Geronimo Rulli) ጄምስ ትራፎርድን ለመተካት አዲስ ተጠባባቂ ግብ ጠባቂ አድርጎ ይፈልገዋል። ተጫዋቹ ወደ ሲቲ ለመዛወር ፍላጎት እንዳለው ተረድቷል። ኦሊምፒክ ማርሴይ ስለ ሲቲ ፍላጎት ያወቀ ሲሆን ማንቸስተር ሲቲም …
☀️እንደምን አደራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች? ✨ ቀናችሁ በሙሉ በደስታ ይሞላ! SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
አብረናቹ አመሸን አብራችሁን ስለነበራቹ እናመሰግናለን የነገ ሰው ይበለን , ደህና ደሩ ❤️ SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ሚካኤል ካሪክ ፣ 2008 🏆 #UCL SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-07-28 · primo controllo annunci in coda
እስካሁን በብዛት የተመረጡት አስር ተጫዋቾች 🔍 ከእነዚህ ተጫዋቾች ውስጥ የስንቱ ደጋፊ ነዎት? 💰 SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
አብረናቹ አመሸን አብራችሁን ስለነበራቹ እናመሰግናለን የነገ ሰው ይበለን , ደህና ደሩ ❤️ SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
🚨 ሰበር ዜና: ኔይማር ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጡረታ መውጣቱን አስታውቋል። "ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ያለኝ ጉዞ አብቅቷል። ታሪክ ሠርቻለሁ፣ ደሜን አፍስሻለሁ፣ ነገር ግን ከእንግዲህ መቀጠል አልፈልግም።" SHARE @Ethio_433_sportt SHARE @Ethio_433_sportt
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ Promotion: @jomati1 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018