Canale
Journalist-at-large
Aggiornato: 2026-09-03
Post multimediale
ሜርላንድ ግዛት እያለሁ በሐዋርድ ካውንቲ ውስጥ ባለ የጥቁሮች ታሪክ ዙርያ ለ 'Beacon' ሚድያ የፃፍኩት ትንታኔ የሰሜን አሜሪካ የአታሚዎች ማህበር (North American Mature Publishers Association- NAMPA) ሽልማት አስገኝቷል፣ ሽልማቱ በቴነሲ ግዛት በቅርቡ…
አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ያሳያል የተባለ አንድ ቪድዮ ሲዘዋወር ተመለከትኩ፣ ቪድዮውን የለጠፉት ሰዎች ደግሞ 'የቀድሞው የክልል ፕሬዝደንት አሁን ላይ ይህን ስራ አሜሪካ እየሰሩ ነው' በሚል ለማሸማቀቅ ያሰቡ ይመስላል። ቪድዮው የእውነት ከሆነ ትክክለኛ መልዕክቱ ግለሰቡ እንደ ሌላው ሳይዘር…
ፎቷቸውን ትኩር ብዬ ተመለከትኩት፣ ህይወታቸው ገና ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ወጣቶች እንደሆኑ ያስታውቃሉ። መሀል ላይ ያለው ወጣት ድንጋጤው ይጋባል፣ ሰው ባላጠፋው ጥፋት ሲከሰስ የሚሰማው ስሜት። ሁሉም 'ፋኖ ናችሁ' ተብለው ተረሸኑ፣ አስከሬናቸው እንኳን እንዳይነሳ ለቀናት ተከለከለ። ተመስ…
መንግስትን መቃወም እና የህዝብ ተቋማትን ማጥቃት ሙሉ በሙሉ የተለያዩ ነገሮች ናቸው! እንደ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ንግድ ባንክ ያሉ የህዝብ ሀብቶች ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች ድንቁርና ካልሆኑ ምን ሊባሉ ይችላሉ? መንግስታት ይመጣሉ፣ ይሄዳሉ: ተቋማቱ ግን የህዝብ ሆነው ይኖራሉ። የሀገ…
ከአሜሪካዋ Maine ግዛት ዋና ገዢ (Governor) ጃኔት ሚልስ ጋር ትናንት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቃለ-መጠይቅ አርጌ ነበር፣ ዝርዝሩን ከታች ይገኛል ⤵️ https://www.amjamboafrica.com/amjambo-exclusive-gov-mills-vows-to-protect-maines-…
የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ አሁን ላይ ደግሞ በአሜሪካ የግዙፉ Delta Air Lines ስትራቴጂክ አማካሪ የሆኑት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከአየር መንገዳችን ከለቀቁ ወዲህ የመጀመርያውን ሰፊ ቃለ መጠይቅ ከ LTM- Network/Amjambo Africa ሚድያ…
'ሀገር እየመከረ ነው' በሚባልበት ወቅት ንፁሀን ዜጎች ላይ እንዲህ አይነት የጭካኔ ተግባር መፈፀም ምን ማለት ነው? https://t.me/meseretmedia/1787
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.