Canale
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Aggiornato: 2026-08-25
Post multimediale
የትኩረት ሽሚያ! ባለንበት ዘመን ትኩረታችንን የሚሻሙ እና አንድን ነገር እንዳንገነባ የሚያደርጉን ተጽእኖዎች አሉብን፡፡ ትኩረት ማጣት በአንድ ጎኑ አንድን ነገር እንዳንጀምር ሲያደርገን፣ በሌላ ጎኑ ደግሞ የጀመርነውን ነገር እንዳንቀጥል ጫና ያሳድርብናል፡፡ አንዳን መንስኤዎች . . . …
በሕይወታችን ያሉ ጥሩ ሰዎችን በቀላሉ ለማጣት ከፈለግን . . . 1. መልካምነታቸውን መልመድ ሰዎች የሚያደርጉልን በጎ ነገር፣ ፍቅር፣ ድጋፍና ታማኝነት ስንለምደው እና ምስጋና ማቅረብ ስንተው ሰዎቹን ቀስ በቀስ እናጣቸዋለን። 2. ለጥቅማችን ብቻ መፈለግ እነሱን ከእኛ ጋር ስላላቸው ወዳ…
የመስከረም ወር Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለመስከረም ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ትኩረት” የተሰኘው ነው፡፡ ትኩረት ሁለት ገጽታዎች አሉት፦ 1. በየእለት ተግባራችን - ይህ የትኩረት ሁኔታ በየቀኑ ባለን ኑሮ ከአላማችን አንጻር…
የተስፋ እስር ቤት “ሰው ከምግብ ውጪ አርባ ቀን መኖር ይችላል፤ ከውኃ ውጪ ሶስት ቀን ሊኖር ይችላል፤ ከአየር ውጪ ስምንት ደቂቃዎች መኖር ይችላል፤ ከተስፋ ውጪ ግን ከአንዲት ደቂቃ በላይ መኖር አይችልም” – Hal Lindsey በአሁን ሰአት ያለህበትን ወዳጅነት፣ የፍቅር ግንኙነትት፣ …
የተስፋ እስር ቤት
ስራን በስኬታማነት መምራት “መሪ ማለት ሰዎችን ማደራጀት፣ ሀብትና ኃይልን ማስተባበር፣ ቡድኑም ዓላማውን እንዲያሳካ መርዳት ነው” - Unknown Source ራሱን በትክክለኛው መርህ መምራት የቻለ እና ከዚያ ተነስቶ በሰዎች ላይ መልካም ተጽእኖ ማምጣት የቻለ ሰው ይህ ብቃቱ ለስራ መነሳ…
ሰዎችን በተጽእኖ መምራት “ሌሎችን በተጽእኖ ለመምራት ዋነኛውና ብቸኛው ነገር ምሳሌ መሆን ነው” - Albert Schweitzer አንድ ሰው ራሱን በትክክለኛው መልኩ መምራት እና የራስ-በራስ ተጽእኖ ማሳደር ከቻለ፣ ሌሎችን ሰዎች የመምራት አቋም እና ብርታት ላይ ራሱን ያገኘዋል፡፡ ይህ …
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.