Canale
📢 ማንኛዉም አይነት የህፃናት ሕክምና(የቆዳ፣ የአይን፣ የነርቭ ፣የአንገት በላይ እና ሙሉ የህፃናት የዉስጥ ደዌ ሕክምና ይሰጣል ☎️ 0939602927 / 0963555552
Aggiornato: 2026-08-26
🌟 #አስደሳችዜና የህፃናት የልብ አልትራሳውንድ ምርመራ ጀምረናል 🌟 የምርመራ ቀን አርብ 9 ሰዓት - 11 ሰዓት 👉 ምርመራው የሚሰጠው በህፃናት የልብ ስፔሻሊስት ሀኪም ሲሆን ሕክምናው እና ምርመራውን ከፈለጉ ከታች ባሉት ስልኮች ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0963555552 ☎️ 09…
የልጆችን #አይምሮ #ብቃት የሚቀንሱ ዘጠኙ #የወላጅ ስህተቶች ምንድናቸው❓️❓️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚 ህፃናት ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በራሳቸው ለመቅረፍ የሚያስችል ብሩህ አይምሮ ይዘው ነው የሚወለዱት❗️ 💙 ይሄንን ብሩህ አይምሮ …
የልጆችን #አይምሮ #ብቃት የሚቀንሱ ዘጠኙ #የወላጅ ስህተቶች ምንድናቸው❓️❓️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚 ህፃናት ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በራሳቸው ለመቅረፍ የሚያስችል ብሩህ አይምሮ ይዘው ነው የሚወለዱት❗️ 💙 ይሄንን ብሩህ አይምሮ …
📢 ውድ #ብሩህkids ቤተሰቦች ዶ/ር ፋሲል መንበረ ለስልጠና እና ለኮንፍረንስ ከሀገር ውጭ ስለሚወጡ ለተውሰነ ሳምንት ላይገኙ ይችላሉ :: 🏥 በአሁኑ ወቅት በክሊኒካችን ሁሉም አይነት የህፃናት ሕክምናዎች በዶ/ር ክንዱ አግማስ ( ሲንየር ኤክስፕርት የህፃናት ስፔሻልስት ሀኪም ) እና…
❌😱 ወላጆች እባካቹ አትዘናጉ❗ በእርግጥ 24 ሰአት ሙሉ ልጅን መቆጣጠር ወይም መከተታተል ከባድ ነው ነገርግን በተቻላቹ መጠን ቢያንስ ልጆቻችሁ የሚጫወቱበትን እቃዎች እና አካባቢ ምቹ የሆነ እና ለጉዳት የማያጋልጥ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የ3 አመት ህፃን ድንገት በሚስማር ሲጫወት እ…
ዶ/ር የሮም ጌታቸው - ለእናንተ ባለቅን ልቦች ያቀረበው ተማፅኖ!😥 "ሕይወት ለማዳን የተማርኩት ሁሉ - ልጄን ለማዳን አልበቃኝም!" ውድ ኢትዮጵያውያንና ደጋግ የሰው ልጆች ፣ እኔ ዶ/ር የሮም ጌታቸው እባላለሁ። ለበርካታ ዓመታት በሕክምና ሙያ ውስጥ በመስራት የብዙ ታማሚዎችን ህመም …
❌የህፃናት መራመጃ ጋሪ (#ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ወይስ ጎጂ? ብዙ ወላጆች ላይ ከሚፈጠሩ ጥያቄዎች መካከል አንዱ የህፃናት መራመጃ ጋሪ (ጂሬሎ) ለልጆች ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ የሚለው ነው። ታዲያ ለዚሁ ጥያቄ መልስ ምን እንደሆነ አብረን እናያለን። በተለያዩ ሆስፒታሎች የህፃናት መራመጃ …
🔊 ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች እና ጥቃቶች እንዴት እናስተምራቸው❓ ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች የማስተማር እና ያለማስተማር ጉዳይ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ነው:: የተለያዩ ጥናቶች : ልጆች እድሜያቸውን እና የማገናዘብ ደረጃቸውን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ትምህርት ቢሰጣቸው የተሻለ ነው ይ…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-06-19 · primo controllo annunci in coda