Canale
Aggiornato: 2026-07-09
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 22 ፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም …
በውጭ ሀገር ለሚገኙ ደንበኞቻችን! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሚያዝያ 2018 ዓ.ም. ባወጣው መመሪያ መሠረት፣ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ መደረጉ ይታወሳል። ነገር ግን፣ በውጭ ሀገር የሚገኙ የሂሳብ ባለቤቶች አስፈላጊ…
ባንካችን አቢሲንያ በነበሩት ሁለት የ #ይጀምሩ_ያድሱ_ይደጉ እና የ #እችላለሁ ዘመቻ ዕድለኞችን መኪና ሸልሞ ቃሉን ጠብቋል። ከመኪና ሽልማቶቹ ባሻገር በሁለቱም መርሐ ግብሮች፣ ሌሎች ሽልማቶችም ለአሸናፊዎች የተበረከቱ ሲሆን ተሸላሚዎችን በሙሉ “እንኳን ደስ አላችሁ!” ለማለት እንፈልጋለ…
⚠️ ከፋይዳ (Fayda ID) መለያ ጋር በተያያዘ የማጭበርበር ሙከራዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ፣ ይጠንቀቁ! አቢሲንያ፣ የፋይዳ እና የባንክ መረጃዎችዎን፣ PIN ወይም የምሥጢር የይለፍ ቃልዎን በስልክ ወይም በመልዕክት አይጠይቅም። ያልታመኑ ሊንኮችን አይክፈቱ፣ አጠራጣሪ ጥሪዎችን አይመልሱ። ጥ…
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 21 ፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም …
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 20 ፣ 2018 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም …
ዕሴትዎን ያከበረ ዘመናዊ አገልግሎቱን አስጠብቆ ማሻገር ኩራቱ የሆነው አቢሲንያ አሚን፤ እንኳን ለ1447ኛው (ዓ ሂ) የዒድ አል አድሓ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ዒድ ሙባረክ! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!
አቢሲንያ ባንክ ለአራት ተከታታይ አመታት የPCI DSS Version 4.0.1 Level-1 የዕውቅና ሠርተፍኬት አገኘ! አቢሲንያ ባንክ፣ የክፍያ ካርድ መረጃ ደህንነት መሥፈርት (PCI DSS) Version 4.0.1 Level-1 በማሟላት ዓለም አቀፍ የዕውቅና ሠርተፍኬት አግኝቷል። ይህ …

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @boa_atm_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates