Canale
ሰላም ውድ የሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን ቤተሰቦች የስነልቦና ሕክምናና ምክር አገልግሎት የምትፈልጉ በቴሌግራም ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ማግኘት ይቻላል። የምሰጠው አገልግሎት በonline ብቻ ነው። ቀጠሮ ለመያዝ ይህን ይጠቀሙ @binigirmachew16
Aggiornato: 2026-09-01
ማህበራዊ ጫና በትዳር/ግንኙነት ላይ "ሰው ምን ይለኛል" የሚለው ሀሳብ ትዳርህን እየገደለው ይሆን? ብዙ ኢትዮጵያውያን ጥንዶች ውሳኔ ሲወስኑ የመጀመሪያ ጥያቄያቸው "እኛ ምን እንፈልጋለን?" ሳይሆን "ቤተሰብ ምን ይላል? ጎረቤት ምን ይመስለናል?" የሚለው ነው። ይህ ደግሞ ብዙ ጊዜ ግን…
ባለትዳር ሴት አባለግኩ፤ "አወጣሻለሁ" አልኳት። እንደተናገርኩት አደረግኩ። እንዳሸነፍኳት ተሰምቶኝ ነበር። ከቤቴ ወጥታ በሩን ስትዘጋ የድሉ ድምፅ አብሮ ጠፋ። ለጥቂት ቆሜ ቀረሁ። በቤቱ ውስጥ የሽቶ መዓዛ ትታ ሄዳለች። አልጋው ላይ የተጨማደደውን ሸሚዜን አየሁ፤ ወለሉ ላይ የፀጉሯ አን…
ፍቅር ብቻውን በቂ አይደለም። አንድን ሰው እያፈቀርነው ለእሱ ብቁ ላንሆን እንችላለን። ፍቅር ክብርን፣ እምነትን፣ መልካም ግንኙነትን፣ እና ተጣጣሚነትን ይፈልጋል። ስሜት ስላለን ብቻ የሆነ ቦታ አንቀመጥ፤ ራሳችንን መውደድ ማለት አንዳንዴ የማይሰራን ነገር ትቶ መሄድ ነው። @binigir…
ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ በሆነው ቪዲዮ ላይ እንደታየው አንድ የኬጂ ተማሪ የቤት ስራ አልሰራህም ተብሎ አስተማሪዋ በጓደኞቹ ፊት ጮኻበት እና በጥፊ ትንሽ መታችው በዛው ህይወቱ አልፏል። የህክምና ውጤቱም ህፃኑ የሞተው በጣም ከመደንገጥ የተነሳ እንደሆነ ይፋ ሆኗል። በህፃናት …
Post multimediale
አለመግባባቱ የተፈጠረው ትልቋን ልጃቸውን ከወለዱ በኋላ ነው ። እና አብረን መኖር አንችልም ብለው ለመለያየት ወሰኑ ። ታዋቂው የሆሊውድ አክተር ቫን ዲዝል ከሜክሲኳዊት ሚስቱ Paloma Jimenez ጋር አብረው ሲኖሩ ፡ ህጋዊ የጋብቻ ውል አልፈፀሙም ። ስለሆነም በሚለያዩበት ወቅት ሀብ…
አንዳንድ ሰው ልክ እንደዚህ ነው https://vt.tiktok.com/ZSVfGCMvH/
እውነተኛ ጥንካሬ ሁልጊዜ መዋጋት አይደለም አንዳንድ ጊዜ መቆጣጠርና መተው ነው። @binigirmachew
Come gli inserzionisti raggiungono il pubblico belga su Telegram: divieti pubblicitari e loot box trattate come gioco d'azzardo spingono gli operatori nella corsia offshore, mentre i creativi si dividono tra olandese, francese e tedesco.
Come gli inserzionisti raggiungono il pubblico irlandese su Telegram: un unico set creativo in inglese condiviso con Regno Unito e Stati Uniti, ma regole UE (MiCA, ESMA), il nuovo regolatore GRAI sul gioco e gli agganci locali su ippica e GAA.
Perché l'archivio Telegram statunitense è dominato da operatori offshore e crypto-native mentre DraftKings e Coinbase comprano altrove: vincoli SEC e CFTC, mappa stato per stato delle scommesse, rail di pagamento in crypto.
Come Backpack — il wallet xNFT-nativo del team ex-FTX — utilizza messaggi sponsorizzati Telegram per acquisire utenti sofisticati di Solana DeFi nel 2026.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.