Canale
ራስን ማጥፋት ረፍት ወይም የወንጀልሽ ማበሻ አይደለም።! እንኳን ወንጀል ጨምረሽ ሂደሽ ቀብር ውስጥ ያለው ጭንቀትና ፈተና ዱንያ ላይ ከሚገጥመን መከራ ሁሉ የከፋ ነው።! አላህን ፍሪ ሶብር አድርጊ! የሙሂ ማስታወሻዎች Join & Share 👉 @sun_flowere
ጳቅሜ❗️? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ አዲስ አመት ወይም እንቁጣጣሽ እስልምና ላይ ምንም ሚያገናኘው ነገር የለም።! በተለየ ሁኔታ እንድናሳልፋቸው የመጣ ማስረጃ የለም፤ እስልምና አያውቃቸውም ሰው ሰራሽ ናቸው። አላህን እንፍራ አንዳንድ አካባቢ ላይ የጳቅሜን ቀናቶች መስጅድ ኢእቲካፍ አድርገ…
⭕️ ክፍል ስምንት(8) 💥አላህን መፍራት❗️ ተቅዋ ባለቤቱን እንዴት ከኃጢአት ይከለክለዋል? ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ 5/ አላህን ፈሪው የጎረቤት ሚስትና ሴት ልጅ ከሙት-ተቂ ጎረቤት ሰላም ናቸው፡፡ ሙት-ተቂው መምህር ሴት ተማሪዎቹን አይጎነትላቸውም፡፡ ሙት-ተቂው ባለመኪና ለባዳ ሴቶች …
ክፍል 8 አላህን መፍራት ኢንሻ አላህ ሶስት ሰዓት ላይ ይለቀቃል! ሳናነበው እንዳናልፍ ያም ብቻ ሳይሆን በትንሹ ለአስር ጓደኞቻችን ሼር እንድናደርግላቸው። አላህ ይዘንላችሁ ሚዲያን ለዲናችን! በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል
"አስታወስ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማልና" وَإِذَا قِيلَ لَهُ اتَّقِ اللَّهَ أَخَذَتْهُ الْعِزَّةُ بِالْإِثْمِ ۚ فَحَسْبُهُ جَهَنَّمُ ۚ وَلَبِئْسَ الْمِهَادُ ለእርሱ «አላህን ፍራ» በተባለም ጊዜ፤ ትዕቢቱ በኃጢኣት(ሥራ…
ውጤት ለመጣላችሁም ለቀረባችሁም አጭር ማስታወሻ ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ውድ ወንድም እህቶች በውጤቱም ጉዳይ ሰራንም አልሰራንም ከኛ የሚጠበቀውን አድርሰናል። ስለዚህ ደስተኛ ሁነን የአላህን ውሳኔ መቀበል ይኖርብናል። መበሳጨት መናደድ የለብንም። አልሃምዱሊላህ እንበል። ከራሴ በላይ የሚጨ…
በእውቀት ላይ ያልተመሰረተ ኢባዳ ጊዚያዊ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው።! የሙሂ @sun_flowere
አስደሳች ዜና ለውድ እህቶችና እናቶች 🎇 ደስተኛ መሆን በአኢስላምና እና በሳይኮሎጂ እይታ የልደታ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከወረዳ 3 ሴቶች እና ህፃናት ዘርፍ ጋር በመተባበር በኢብኑ ተይሚያ መስጂድና መድረሳ ለሴቶች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም። 🎤 አቅራቢ፦ ሲ…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-05-03 · ultimo controllo annunci 2026-09-04 13:08 UTC