Canale
Aggiornato: 2026-07-26
በትዳራቸው አምስተኛ ዓመት ላይ ኤሚ በድንገት ትሰወራለች። ከዛ ግን ቤቱ ውስጥ የእግር አሻራና የደም ምልክቶች ይታያሉ። ፖሊሶች ባሏን ኒክን መጠርጠር ይጀምራሉ። የቴሌቪዥን ጣቢያዎችና ጋዜጦችም ኒክ እንደገደላት አድርገው ይዘግባሉ። ነገር ግን እውነቱ ኒክ ከሚያስበውና ፖሊሶች ከሚገምቱት…
ጠላትህ በፍፁም ሊከዳህ አይችልም።የምትከዳው ምስጢርህን በሚያውቁት፤አብረውህ በሚበሉትና ከልብህ በምታምናቸው የቅርብ ሰዎችህ ነው።ዛሬ የምታምነው ጓደኛህ ነገ ጥቅሙ ሲነካ ቀዳሚው ከሃዲህ ሊሆን እንደሚችል አትጠራጠር። ስለዚህ ማንም ሰው ላይ መቶ በመቶ መደገፍ እና ሚስጥርህን ማካፈል የለ…
የEthical Hacking ስልጠና ምዝገባ ሊጠናቀቅ 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል!⚡️ 🤩 Verifiable Certificate አለው ‼️ 📣አሁኑኑ ተመዝገቡ!!! Course Contents: ✅ Cyber Security Fundamentals ✅ Programming, Networking and L…
#Ads 🔥 LinkedIn Account Rental – New Daily Price List 3 Months+ Old Accounts (Daily Pay) ✅100+ connects: $1.5 | 270 Birr ✅300+ connects: $2.5 | 450 Birr ✅500+ connects: $3.0 | 540…
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
ወንድ ልጅ ድክመቱን፣ ፍርሃቱንና እንባውን የሚያሳይሽ ከሆነ፣ ይህ ማለት ደካማ ነው ማለት ሳይሆን ከአንቺ በላይ የሚያምነው ሰው የለም ማለት ነው። አንድ ወንድ ለሴት ልጅ ልቡን፤ጥንካሬውንና ድክመቱን ሲከፍት ሙሉ እምነቱንና ሕይወቱን ለአንቺ አሳልፎ እየሰጠ ነው።በዚህን ጊዜ አንቺ ማድረ…
ወንድ ልጅ አንድን ነገር እንዲያደርግልሽ ስትጠይቂው እንደ ግዴታ ሳይሆን እንደ ፍላጎት እንዲቆጥረው አድርጊ። ወንዶች የሚወዱትን ሰው ደስተኛ ለማድረግ ትልቅ ተነሳሽነት አላቸው። ነገር ግን ነገሩ እንደ ትዕዛዝ ወይም እንደ ግዴታ ሲቀርብላቸው ይሸሻሉ። ይሄን ብታደርግልኝ በጣም ደስ ይለኛ…
📕ርዕስ:- ያልተኖረ ልጅነት ✍️ደራሲ:- ኢዩብ ጌታሁን 📚 @Bemnet_Library
📕ርዕስ:- ግራጫ ቃጭሎች ✍️ደራሲ:- አዳም ረታ 📚 @Bemnet_Library




Yatırımsız Bonusu 📚ማንኛውንም አይነት መጻሕፍት እዚህ ያገኛሉ።ከ2014 ጀምሮ! እንደ እርስዎ ላሉት በሺዎች የሚቆጠሩ ቁጥር 1 ምርጫዎች ነበርን! Owner፦ @bemni_alex