Canale
Aggiornato: 2026-07-30
🌺₂₅ .... ሐምሌ 25 [፳፭] ✞ ቅዱስ መርቆሬዎስ ✞ ➞ [ ቅዳሴ ቤት ] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) አስኮ መካነ ሕይወት ቅዱስ አማኑኤል እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲ…
ሐምሌ 23 ( ፳፫ ) የኢትዮጵያው ንጉሠ ነገሥት ምኒልክ በአደዋ ጦርነት ጊዜ ለረዳቸው ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም በጦርነቱ ለሀገራቸውና ለሃይማኖታቸው ሕይወታቸውን ላጡ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ከድሉ ከተመለሱ በኋላ በአዲስ አበባ መኃል ከተማ ላይ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቤተክርስቲያ…
🌺₂₃ .... ሐምሌ 23 [፳፫] ✞ ቅዱስ ጊዮርጊስ ✞ ( ታቦተ ህጉ የገባበት 129ኛ ዓመት ቅዳሴ ቤት ) ✅ በመናገሻ ገነት ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ፒያሳ አራዳ ክ/ከ አራዳ ጊዮርጊስ በዓለ ንግሱ ይከበራል። [ ልዑል እግዚአብሔር ] በፍቅር፣ በሠላም፣ በጤና ያ…
🌺₂₂ .... ሐምሌ 22 [፳፪] ✞ ቅዱስ ዑራኤል ✞ ➝ [ ቃልኪዳን የተቀበለበት ] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩)➝ ድልበር መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ጉለሌ ድልበር ፪)➝ ዳግማዊት አክሱም ደብረ ጽ…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-06-19 · primo controllo annunci in coda
🌺₂₁ .... ሐምሌ 21 [፳፩] ✞ ቅዱስ ዑራኤል ✞ ➛[ለቅዱስ ዕዝራ ጽዋዓ ልቡና ያጠጣበት] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) ደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ካዛንቺስ ፪) ሐመረወርቅ ቅድስት ማር…
🌺₁₉ .... ሐምሌ 19 [፲፱] ✞ ቅዱስ ገብርኤል ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አጠና ተራ ፪) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ …
🌺₉ .... ሐምሌ 9 [፱] ✞ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በዚህ አብያተክርስቲያን በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩)➝ ምስራቀ ፀሐይ ቀበና መድኃኔዓለም ካቴድራል ልዩ ስም፦ አራዳ /ክ/ከ ቀበና በዓለ ንግሱ ይከበራል። [ ልዑል እግዚአብሔር ] በፍቅር፣ በ…
🌺₈ .... ሐምሌ 8 [፰] ✞ አቡነ ኪሮስ ✞ ➞ [ ዕረፍታቸው ] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) በቶታል ፈለገ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምሕረት እና መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ፪)…
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። ሐሳብ አስተያየት ጥቆማ ካልዎት ያድርሱን @naolviva 🍁