Canale
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
Aggiornato: 2026-08-26
🔹 ለፈገግታ አንድ ስስታም ሰው ሐጅ ሊሄድ ሲል ጓደኞቹ ተሰባስበው ጥሩ አድርገው ሸኙት ። እሱም ስመለስ ደግሞ እኔ እጋብዛችኋለሁ ብሏቸው ሄደ ። የሐጅ ስራውን ጨርሶ ተመለሰ ። ጓደኞቹም ሊዘይሩት መጡ, ቀጥለው ቃል የገባህልንን ግብዣ ጋብዘን እንጂ አሉት ። አቶ ስስታምም ከሐጅ በፊት…
🚨 ታላቅ የኸይር ጥሪ ቀጠሮ! ✨ ቅዳሜ ምሽት 2:30 በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሁላችንም እንገናኝ! ✨ 🕌 የፕሮግራሙ ዋና አላማ፦ _12,000 ብር ብቻ በመስጠት የ1 ካሬ ሜትር መስጊድ ባለቤት ይሁኑ! 423 ደግ ወንድምና እህቶች ከተረባረብን የመስ…
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ 🎙 ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ከኮምቦልቻ 🔑 ርዕስ : - ባጢልን በመተው ወደ ሀቅ መመለስ ✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi ማሳሰቢያ 1) በሀሉም…
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ 🎙 ሸይኽ ጦሀ ኸድር ከአዲስ አበባ 🔑 ርዕስ :- እውነተኛ መሆን ና ዉሸትን መጠንቀቅ ✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ወሳኝ ሙሓደራ 🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ ከአዲስ አበባ 🔑 ርዕስ :- ጊዜያችን በኢልም ማሳለፍ እንዳለብን ✅ የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
ነሀሴ 22 የተደረገ ወሳኝ ሙሀዳራ 🎙 ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ከባህርዳር 🔑 ርዕስ :- የሰለፍያ መርሆች ✅የሀራ ሰለፍዮች የመስጅደል ፉርቃን ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
የቀጠለ የሸይኽ ሀሰን ገላው ✅በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
ነሀሴ 22 ምሽት የተደረገ ሙሓደራ 🎙ሸይኽ ሀሰን ገላው ከባህርዳር 🔑ርዕስ :- ዲን መመካከር ነው ✅ በሀራ ሰለፍዩች የመስጂደል ፉርቃን ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.