Canale
ባሕር ዳር ዊክሊክስ - የአማራውያን የወል ድምፅ!
Aggiornato: 2026-09-04
ለባህርዳር ዊክሊክስ ቤተሰቦች በሙሉ አሳሳች መልዕክቶችን በፌስቡክ እያየን በመሆኑ፣ ላለፉት 3 ወራቶች ያክል በባህርዳር ዊክሊክስ የቴሌግራምም ሆኖ የፌስቡክ ገጾች ምንም አይነት ፁሑፎችን እያወጣን እንዳልነበር ለመግለጽ እንወዳለን። ስማችንን በመጠቀም በጠላትም በወዳጅም በኩል ተመሳሳይ …
በወልቃይት ጉዳይ ዳግም ሞት የሞቱት የከርስ መናኞችን ይመለከታል! ትንሽ ፖለቲካል ሳይንስ ላጠና ወይም እውቀት ላለው ስለ negotiation theory በቀላሉ የሚረዳ ይሆናል። ይህ ቲዮሪ በሳል ፖለቲከኞች እና የበቁ ዲፕሎማቶች የሚከተሉትን አካሄድ በቀላሉ ያስቀምጣል። በሁለት አካላት …
Post multimediale
እህል ላሸነፈው ለቀድሞው ጓዳችን ብልጽግና ያማልዳል ባዮቹ እነ እጅ ስጡ፣ እነ ቅንጭር ጌጡ እና ምስጋናው አንዷለም… ይህችን የአገኘሁ ተሻገር ውሳኔ ያለበት ደብዳቤ ሃሳብ ይሰጡ ይሆን? "ቤርቤረሰቦች ይቅር በሉኝ" አለ ምስጌ 🙈 ቤርቤረሰቦች ለምስጌ ይቅርታ እስኪያደርጉለት ድረስ አንድ…
አሁን ይህ አራዊት ሰራዊት እንዲህ ሲዘባነን፣ 100 አራዊት በ5 ፋኖ ያልተነዳ ዜሮዜሮ አይመስልም?! ገለባ ሁላ… ለማያውቅ ታጠኝ እመት 😀
ትናንት (የካቲት 14/2018 ዓ.ም) በአገዛዙ ሰዎች ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥ እንደነበር የምንጮቻችን መረጃ ያስረዳል። እንደምንጫችን ከሆነ "እርግጠኛ የነበሩበት ኃይል ሳይመታባቸው እንዳልቀረ" ግምቱን አስቀምጧል። የእኛ ግምት ደግሞ ለድንጋጤያቸው ምክንያት የሆነው ስፔሻል ፎርስ ብለው …
አይመለከተንም! መታወቅ ያለበት መጭው ጦርነት በኦህዴድ እና በኤርትራ መካከል የሚካሄድ ነው። ጉዳዮን ሃገራዊ ተልዕኮና አጀንዳ አስመስለው ለማቅረብ የሚንደፋደፉ ሰዎች፣ መጀመሪያ ኦህዴድን ኢትዮጵያዊ የማድረግ ያልተሰራ ኃላፊነትን ይወጡ። እናም ፍስፍሱ አይመለከተንም፤ ጉዟችን በእራሳችን …
ምስጋናው አንዷለም ለሽመልስ አብዲሳ መንታ ካልፀነስኩ እያለ ነው፤ መብትህ ነው። የሚገርመው ግን ይህ ሰላላ ድምፅ የእሱ ሳያንስ "አብራችሁኝ ተገረዱ፣ ወንድሞቼ ለብልፅግና እጅ ስጡ" ማለቱ ነው። ሲያልቅ አያምር አሉ። ጭቃ!
Come Bolt gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Come Careem gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Come DiDi gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Come Grab gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e cosa rivela l'archivio tgadsspy su questa piattaforma di ride-hailing.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.