Canale
Aggiornato: 2026-07-08
#ERCS በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰብዓዊነት ትምህርት ቤት በሁለት የሰርተፍኬት ፕሮግራሞች ለመሰልጠን ያመለከታችሁ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና ስለሚሰጥ ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ ትምህርት ቤቱ አሳውቋል። …
በአማራ ክልል 100 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ። - የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰኔ ወር መጨረሻ ላይ የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ ለማስኬድ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በክ…
#DebreBerhanUniversity ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁና እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉ የቀድሞ የተቋሙ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የመጀመሪያ ዙር ህትመት ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ዩ…
#DebarkUniversity ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ያልወሰዳችሁና እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉ የቀድሞ የተቋሙ ምሩቃን፣ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት የመጀመሪያ ዙር ህትመት ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገል…
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
🔔 ያረጋግጡ! የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ለመውሰድ የተመዘገባቹ በአስቸኳይ የማረጋገጥ ሥራ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳስቧል። የማረጋገጥ ሥራው (Self Verification) ከ2-3 ደቂቃዎች ብቻ የሚወስድና የተፈታኞችን የትምህርት ሰነዶች ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የ…
Post multimediale
የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ። ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ ተራዝሟል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የሪሜዲያል ፈተና እና …
Post multimediale
