Canale
📌 Ankuar News Network | አንኳር ዜና የተረጋገጡ፣ ሚዛናዊና ፈጣን የሀገር ውስጥና አለም አቀፍ የዜና መረጃዎች የሚቀርቡበት አምድ። • እውነተኛና ገለልተኛ ዜናዎች • ወቅታዊ የሀገራችን ጉዳዮች • ትንታኔዎችና አበይት ሁነቶች
Aggiornato: 2026-08-27
🌍 የኦሉሴጉን ኦባሳንጆ የመቐለ ጉብኝትን ተከትሎ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች መግለጫ ሰጡ የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ህብረት ልዩ ልዑክ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ወደ መቐለ ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና የአሜሪካ የአፍሪካ ህብረ…
🎓 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት፦ ተማሪ ጃላል ግርማ 591.6 በማምጣት ሀገር አቀፍ ከፍተኛ ውጤት አስመዘገበ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ኦዳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ 591.6 ውጤት በማምጣት…
🎓 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት፦ ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዘገበች በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እንጅባራ ከተማ የሚገኘው የአገው ምድር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ 583 ውጤት በማምጣት …
🚨 ሰበር ዜና! የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በይፋ የተለቀቀ ሲሆን፣ ተፈታኞች በአሁኑ ወቅት ውጤታቸውን ማየት መጀመራቸው ተገልጿል። 🔹 ውጤት ማየት የሚቻልባቸው አማራጮች፦ በድረ-ገጽ፦ https://result.eaes…
Post multimediale
🚨 የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የሚለቀቅበት ኦፊሴላዊ ሰዓትና አማራጮች ተገለጹ የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ውጤት ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ይፋ እንደሚደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተና…
Post multimediale
🎙️ "አለሁ አልሞትኩም!" — አቶ እስክንድር ነጋ የአማራ ህዝባዊ ግንባር መሪ አቶ እስክንድር ነጋ በቅርቡ በሞት ማለፋቸውን አስመልካች በየማህበራዊ ሚዲያው የሚሰራጨውን መረጃ አስተባበሉ። አቶ እስክንድር ከዶቼቨለ (Deutsche Welle) ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ ወቅታዊና ድርጅ…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-08-24 · primo controllo annunci in coda