Canale
አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። በተጨማሪም www.facebook.com/alemcinema/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።
Aggiornato: 2026-08-27
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ የሐሙሰ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም 🎭"የኮከቡ ሰው" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00 🎞 "ፈረጁ ሀበሻ" በ8:00፤በ10:10 ፤ እና ምሽት በ2:40 🎞 "ሳላያት" በ9:00 🎞 "መቀነት" በ1:10 🎞 "ቀን ዘራፊ" ምሽት በ11:10 #በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድርጉ…
Post multimediale
🎬 ከፊልም ተቀናቃኝነት ወደ መድረክ ኃያልነት! 🎭 ከዓመታት በፊት "በእንሳሮ" ፊልማቸው በሰዎች ልብ ውስጥ የነበሩት በከረረ የተቀናቃኝ ሚናቸው ያስደነቁን ተወዳጆቹ አርቲስት አማኑኤል ሀብታሙ እና አርቲስት መስከረም አበራ አሁን ደግሞ በድጋሚ በአንድ መድረክ ላይ "የኮከቡ ሰው" በተ…
🎭🎬ከሰኞ እስከ ሐሙስ በአዳዲስ ፊልም እና ቴአትር በዓለም ሲኒማ🎭🎬 ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከቤተሰብዎ ወይም ከጓደኞችዎ ጋር የሚዝናኑበት ድንቅ የኮሜዲ ፊልም እና ቲያትር ቡፌ ተዘጋጅቷል!ሳምንቱን በሳቅ እና በደስታ ለመጀምር እና ለማሳለፍ ምርጡ ዕድል እንዳያመልጥዎ። ትኬትዎን ቴሌ ብ…
🎭የሳምንቱ የቲያትር ትኬት ሽያጭ ተጀመረ! ✨ ውድ የዓለም ሲኒማ ቤተሰቦቻችን፤ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ቴሌ ብር ላይ ገብተው በሁሉ በጄ የመረጡትን የቲአትር ትኬት መቁረጥ ይችላሉ። ኦንላይን ለመቁረጥ አስቸጋሪ ከሆነብዎ ደግሞ ሁልጊዜም እንደለመዱት ዓለም ሲኒማ በአካል በመገኘት ትኬትዎን …
ቅዳሜ እና እሁድን በተመረጡ ፊልሞች በዓለም ሲኒማ
#ዓለም ሲኒማ ቦሌ የአርብ የፊልም እና የቴአትር ፕሮግራም 🎭"አቧረው ጨሰ" ኮሜዲ ቴአትር በ12:00 🎞 "ፈረጁ ሀበሻ" በ7:00፤በ8:00፤በ10:10 ፤ እና በ1:10 🎞 "ሳላያት" በ9:00 🎞 "መቀነት" በ11:10 🎞 "ቀን ዘራፊ" ምሽት በ2:30 #በዓለም ሲኒማ ሪፍሬሽ ያድ…
Post multimediale
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-08-25 · primo controllo annunci in coda