Canale
''Animal Farming Entrepreneur'' በወተት ከብት እርባታ | ዶሮ እርባታ | በቁም እንስሳት የመኖ ዘሮች እና የእርባታ ቁሳቁስ ቴክኖሎጂዎች ስፔሻላይዝ ያደረገ! ስለ AgriLancer ማብራሪያ introduction ያንብቡ 👉https://t.me/agrilancer/1455
Aggiornato: 2026-07-11
ከከተማ ውጪ ያላቹ ከብት አርቢዎች ልክ እንደከተማ ግብርና መጋዘን መሰል ዝግ ሼዶችን በፎፁም መጠቀም የለባችሁም። በምስሉ ላይ በምትመለከቱት መልኩ የሚሰሩ ቀላል በረቶች በከፍተኛ ሁኔታ ወጪ ከመቀነስ በተጨማሪ ለወተት ለከብቶች እጅግ በጣም ተፈጥሮአዊ እና ምቹ ናቸው። በተለይም በኢትዮጵ…
⚡️ከከተማ ውጪ የሚሰራ በረት
⚡️ፖች ኮኮክ በሽያጭ ላይ የ 45 ቀን ፑሌቶችን ይውሰዱ 🌾ወደ አዲስ አበባ ነፃ ትራንስፖርት 🌾ዋጋ 450 ብር ብቻ 🌾ትዕዛዝ 50 እና ከዛ በላይ @AgriLancer
የማስቲቲስ (የጡት እብጠት) በሽታ እንዴት ይከሰታል? ማስቲቲስ (Mastitis) የጡት እጢ ህብረ ሕዋስ የሚያጋጥመው የኢንፌክሽን እና የብግነት (inflammation) ዓይነት ነው። ይህ በሽታ በሰው ልጆች (በሚያጠቡ እናቶች) እና በቤት እንስሳት (በተለይ በወተት ላሞች) ላይ በስፋት …
⚡️ማስቲቲስ (Mastitis) ፅሁፍ 1
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
⚡️የወተት ጊደሮች እና ላሞች ለሽያጭ አቅርበናል ጥርት ያላቸው እና የትኛውንም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የአየር ንብረት ተላምደው ምርት የሚሰጡ ከሆላንድ የተመዘዘ ዘር ያላቸው ክበድ የሆልስቲን ፍሬሲያን ሃይብሪድ የወተት ጊደሮች እያቀረብን እንገኛለን። 🌾ዝርያ :ሆልስቲን ፍሬሲያን 🌾ደም:…
⚡️ኢመርሳን ተራማጅ የሳር ማጨጃ 📌ብረት ለበስ 📌ከቱርክ የገባ 📌የሳር ደን በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ሜዳ የሚያደርግ ዋጋ ✅354,375 ብር ከነ ቫቱ Contact number+251913323845 Email [email protected] @AgriLancer
⚡️10 የወተት ላሞችን አንዴ 📌ኮሜርሻል ደረጃ 📌ለሰፋፊ ፋርሞች 📌ለህብረት ስራ ማህበራቶች ✨አውቶማቲክ ማለቢያ ✨ከቱርክ የገባ ✨Vepmir ብራንድ ✨10 ቢዶኒ ከ 30 ሊትር አቅም ጋር ✨ብረት ስሪት ✨ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ ጎማ ያለው ✨ኤሌክትሪክ 📌ዋጋ 1.8 ሚሊዮን ብር ከነ …