Canale
ዜና ከምንጩ
Aggiornato: 2026-07-26
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በቀጣዮቹ 6 ወራት በአትዮጵያ የሰብአዊ ረድኤት ለማቅረብ የ182 ሚሊዮን ዶላር የበጀት እጥረት ገጠመው ሰኞ፣ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም በቀጣዮቹ ስድስት ወራት፤ ከነሐሴ 2026 እስከ ጥር 2027 እ.አ.አ. በኢትዮጵያ…
Post multimediale
“ሱፐር ኤል ኒኖ” በአፍሪካ ኢኮኖሚ ላይ እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ጉዳት ሊያደርስ እንደሚችል ተጠቆመ ሰኞ፣ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) “ሱፐር” የሚል ተቀጥያ የወጣለት የኤል ኒኖ ከባድ የአየር ንብረት ክስተት በአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ አሉታዊ …
Post multimediale
ኢሰመጉ፤ በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ አርሲ ከ450 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ይፋ አደረገ ሰኞ፣ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም (#አዲስ_ማለዳ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በኦሮሚያ ክልል፣ ምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ከ2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 24 ቀን 201…
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
Post multimediale
#አዲስ_ማለዳ_በሳምንቱ እሁድ፣ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም #ከሀገር_ውስጥ 1] ተከሳሾች ከማረሚያ ቤት ባለመቅረባቸው በእነ ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ ላይ ብይን ለመስጠት ለጥቅምት ተቀጠረ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነ ዮሐንስ ቧያሌው የክስ መዝገብ ላይ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ወይም…
Post multimediale