Canale
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Aggiornato: 2026-08-25
Post multimediale
ኢትዮጵያ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ሊቀመንበርነትን ተረከበች ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) የአፍሪካ ቀጠና ኮሚቴ ሊቀመንበር በመሆን ተመረጠች። የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሀገሪቱን በመወከል የሊቀመንበርነት ስልጣኑን ከማሊ የጤና እና ማህበራዊ ልማት ሚኒ…
በናይጄሪያ የ101 ዓመቷ አያት በአደንዛዥ ዕፅ ንግድ ታሰሩ በናይጄሪያ ደቡብ ምዕራብ ክፍል በምትገኘው ግዛት ነዋሪ የሆኑ የ101 ዓመቷ ኤስተር ኦጉንማቦ የተባሉ አረጋዊት ማሪዋና (ካናቢስ) ሲሸጡ በመገኘታቸው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል። የናይጄሪያ የዕፅ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ (NDLE…
ኢራን የዶናልድ ትራምፕ ትንሹ ልጅን የሆነውን ባሮን ትራምፕን ለገደለ የ10 ሚሊዮን ዶላር እከፍላለው አለች የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትንሹ ልጅ የሆነውን ባሮን ትራምፕን ለመግደል የታለመ ሴራ የሚያሳይ ቪዲዮ በኢራን መንግስታዊ ቴሌቪዥን ከተሰራጨ በኋላ የአሜሪካ ሚስጥራዊ …
ቀን 20/12/2018 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 09 09 17 48 53/09 07 36 23 85 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 👉 የስራ መደብ:# NGO 👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ 👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት 👉ደሞዝ:-…
የዓለም የልደት ምጣኔ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሚያስፈልገው ዝቅተኛ ደረጃ በታች ወደቀ በዓለም ታሪክ በጦርነትም ሆነ በወረርሽኝ ወቅት አጋጥሞ የማያውቅ የልደት ምጣኔ ቅናሽ መመዝገቡን የ ZME Science ጥናት ይፋ አደረገ። የሕዝብ ቁጥርን ሳይቀንስ በተረጋጋ ሁኔታ ለማስቀጠል በአማ…
በደቡብ ሱዳን ሁለት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪዎች ተገደሉ፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስቸኳይ ምርመራ ጠየቀ ትናንት ሰኞ በደቡብ ሱዳን በተፈጸመ የደፈጣ ጥቃት ሁለት የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ። ሮይተርስ እንደዘገበው የተባ…
በኩዌት ኢትዮጵያዊት ሴት በባሏ አሰቃቂ ግድያ ተፈጸመባት እንደ ኩዌት ታይምስ ዘገባ ከሆነ በኩዌት ጃህራ ግዛት ውስጥ በሚገኝ አንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ አንዲት ኢትዮጵያዊት ሴት በገዛ ኢትዮጵያዊ ባለቤቷ በቢላዋ ሶስት ቦታ ተወግታ ህይወቷ አልፏል። ተጠርጣሪው ባለቤት ወንጀሉን ከፈጸመ …
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.