Canale
➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!
Aggiornato: 2026-08-15
ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት የጁሙዓ ቀን ልዩ ሰዓት የቱ ነው? 🎙ከ ደርስ ላይ የተወሰደ- t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan
ዱንያ አዋከበችኝ..... ከዘራቸውን ይዘው፣ ረጅም ጊዜ ቢወስድባቸውም ከቤታቸው ተነስተው ቀስ እያሉ፣ በደከመው ጉልበታቸው አምስቱንም ወቅት ከመስጂድ አይቀሩም። እንደ ደረሱም ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ይሰግዳሉ። ወትሮ ብዙ ጊዜ በመስጂድ እንገናኝ ነበር። ሰላምተኛ ናቸው። አንድ ሁለት ጊዜ…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉ…
• ዝሆን ሁለት ጥርሶቹ ጎልተው ስለሚታዩ ሌሎች ጥርሶች የሉትም ማለት አይደለም። እነዚህ ጎልተው የሚታዩት ጥርሶች ውበቱ ወይም ግርማ ሞገሱ ናቸው። ፈገግታችንን ብቻ ስለሚያዩ የማይከፋን ለሚመስላቸው፣ ስለማንጨናነቅ ቁም ነገር የማናውቅ ለሚመስላቸው፣ መልካም ብለው ባሉት ቦታ ስለማያገኙን…
ምዝገባ ላይ ነን ! ከቃዒዳ ጀምሮ ነዘር ማስተካከል ድረስ ! አዲስ ሂፍዝን ጨምሮ ሙራጀዐ መመለስ ድረስ ! በ6ት ፈኖች ላይ ኪታቦች ይቀራሉ ! 0913291117 0969688568 የመርከዙ ቻናል t.me/MERKEZ_ABU_UBEYDAH
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና…
ቢደርስብህ ሀዘን ቢደርስብህ በደል «ተሸሽገህ አልቅስ ወንድ ልጁ ነህ አይደል?» ሚሉህን አትስማ ተረቱን አፍርሰው አልቅስ አልቅስ ካለህ... መሀል አደባባይ ዕንባህን አፍስሰው፤ ግድ የለም ተንሰቅሰቅ... በልብህ እያነባህ ስቃይ አታስታምም ይህንን አስተውል፤ ውስጥ ሲፈስ ነው የሚገድለው…
ከሁለት እጆችህ የበለጠ እንባህን አሳምሮ ሚጠርግልህ ማንም የለም ።በእጆችህ ጥረግ!!
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.